@user2215727853781: @Worke Temesgen ፯ ፳፩ ፲፪ ፳፫ @መንፈሳዊ ጥፊ

" ሀ " ብለህ ተው ድገም !
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 16:48:13 GMT
86242
2899
257
972

Music

Download

Comments

emebet.tiruneh16
Emebet Tiruneh :
እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ዝማሬመላእክት ያሰማልን
2025-10-03 10:49:34
220
mercye0
Mercyeshe :
ቆይ ምን አረገ?
2025-10-03 06:21:26
108
lidiya2728
🦋ሻዶት :
በዚህ እሳት እድሜ ልቡን ለመድሀኒያለም ባስገዛ ባመሰገነ ምን አደረገ ቆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
2025-10-03 13:30:32
89
user0939608262
ዘማሪ ናትናኤል :
ከክርስቶስ ጋር ጥልቅ ግንኙነት ያለውና ፍቅር ያለው ሰው ነው እንዲህ አይነት ምስጋናን ሚያቀርበው እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ የበዛልን
2025-10-03 13:38:06
36
809editz
809editz :
አላውቀውም ብዬ በካድኩት ምሽት በሚወደኝ ጌታ ታየው በስስት የኔ ልብ እንደዚ ያንተ ልብ እንደዛ ዘመን ይቆጠራል ፍቅርህ እንደበዛ
2025-10-03 15:07:48
31
abelogosa16
የቅድስት ኪዳነምህረት ልጅ :
ማነህ ፈራጁ ሲጀመር በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነው
2025-10-03 12:34:03
23
dmetros.tabor
እንዚራ :
የኛ ህዝብ ደሞ መተቸት ያለበትን አያውቅም አቅም ያለው ልጅ ነው ዝምብላችሁ አታውሩ የራሱን መዝሙር መድረክ ላይ እንዲ መዘመር ምን ያህል መታደል ነው
2025-10-03 11:10:02
21
bereketasefaw36.gimal.co
bereketasefaw36.gimal.co :
የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ
2025-10-04 05:48:27
16
henikiros
Heni kiros :
ሁሉ ዘማሪ ሁሉ ካህን ሁሉ ዲ/ን የሆነበት የተማረ የተደበቀበት ዘምን!
2025-10-03 04:05:37
16
mebayequeen
Meba Queen :
ቃሉ አንደበት ያለዉ ሁሉ ይዘምር ነዉ የሚለዉ።
2025-10-03 03:54:41
14
jerry.jerry3650
እዩ የእናትዋ ልጅ :
ምኑ ነው ስተቱ
2025-10-03 12:09:17
13
honeymoon8466
Honey :
ቀሲስ አሸናፊ በይሉኝታ ያጨበጭባል
2025-10-03 02:36:19
13
f.a.y.a6
f.a.y.a :
አርፎ ቢቀመጥ ምን አለ ስንት ጥሩ ጥሩ ድምፅ ያላቸው ዘማሪዎች ከኃላ ቁመው እንደዚህ ወዙ የጠፋ አዘማመር ሰው ጠፍቶ ሚዘምር ታቶ እንኳን ቢሆን እሺ አንዳንዴ አልችልም ማለት እራሱ እኮ ችሎታ ነው።😏
2025-10-04 03:49:29
9
micky21_16
Micky Ab :
እባካቹ በቲፎዞ አይሁን ነገራችን ሁሉ እንደበት ያለዉ ሁሉ ያመስግን ግን መሠናክል መሆንም የለበትም አይደል እንዴ በልጁ መዝሙሮች ላይ ሁሉ እንከን አይጠፋም እንዲያርም ቢደረግ ጥሩ ነው ይኼ ደግሞ በአጠገቡ ያሉ ሠዎች ግዴታ ነው
2025-10-03 12:49:07
10
user042176543
sipu 🦋✝️ :
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን
2025-10-03 10:53:15
9
roba12s
Robel (krar) ''፲፪''😇 :
የቦንዳ ተጠቃሚ ንግግር
2025-10-05 07:38:34
8
user7701465861797
ለመልካምነት አይረፍድም :
የነ ቀሲስ አሸናፊ ስራ ነዉ
2025-10-03 08:28:57
7
marina.orthodox21
marina :
ድምፁ ጥሩ ነው የኔ ልብ ያንተ ልብ ብቻ አልገባኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰
2025-10-03 04:06:21
7
einya21
Einya :
በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛል
2025-10-03 13:40:49
6
getutsedale
getu :
እእ ምንማለት ይቻላል እውቀት የለም ድፍረት አላዋቅነት ሞልታል
2025-10-02 17:39:46
6
prolific822
N@than :
ሰዎች ምን አስባችሁ ነው እያመሰገን ያለው እግዚአብሔርን እኮ ነው በኢየሱስ ስም እያስተዋልን ተዉ ሰማይ እና ምድር የሚንቀጠቀጡለት ነው ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-03 10:57:59
5
user9427435673543
Debebe Alemayehu :
የአሽሊኮል ተማሪ ነው ምንይደረግ እንግዲህ?
2025-10-11 20:34:36
4
sebokagudeta
SEBOKA GUDETA :
በጌታ እንዲ አይደረግም🥺 እኛ እኮ ክርስቲያኖች ነን ኢሔን ማድረግ አይገባንም ኢሔ ልጅ እኮ ሌላ አምላክ አይደለም ያመሰገነው አንድ ክርስቲያን ወንድማችን ነው ልናበረታታው ነው የሚገባው 🥺pls አጥፉት
2025-10-04 09:33:58
3
msikr_1112
ምስክር አድማሱ :
እየዘመርክነው እያነበብከው ነው
2025-10-03 20:56:47
3
hanafantu214
hanu :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንዳንድ ሰው ግን አድካሚ ነው ካጠፋም ላጠፋው ለራሱ በውስጥ ላኩ
2025-10-03 18:34:08
3
To see more videos from user @user2215727853781, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About