@biltasor12345: ምርኮኛውን ስሙት #CapCut #ethiopian_tik_tok #creatorsearchinsights #videoviral #amharatiktok

ንሥር
ንሥር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 21:00:04 GMT
236131
18828
614
8377

Music

Download

Comments

tigestnega2
tig :
ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ በጣምምምም ላኩት ልጁን ይቀፍበት በማርያም ተው ተው ሽ አመት አትኖሩ ተው ይች ምድር መች ጠበበችብን አምሮችሁ ጠቦ ነው እንጅ
2025-10-03 11:03:13
17
onlyunited97fano1
teddy :
እና ወይዘሮ ዘመነች ከዚህ ምን ትሰራለች 😂 ወንዶች እኮ ነው የማረኩት 😂😂 እድሜ ለወሎ💪
2025-10-03 07:50:45
2
mohammedasefa345
Mohammed Asefa :
ባባይ እዉነት አወራሽ ፈጣሬ ይጠብቅህ
2025-10-16 01:13:09
0
johaeirstyle
jo :
የምር እንደ ዛሬ መከላከያ አሳዝኖኝ አያውቅም
2025-10-03 05:04:51
92
mamar1212
ሰሎሞን 1212 :
ልጁ እደኔ ያዛዘነው
2025-10-03 04:58:11
67
meley7219
meley :
ደግሞ አማራ ነህ አዉሬ
2025-10-03 04:39:44
7
user1296333204470
ስቴ"12፡ጠባቂየ :
ፈጣሬ ይጠብቅህ
2025-10-06 10:52:41
0
genberu.genberu
ዳኒ :
በናትህ ቅርርቶዉን ላክልኚ
2025-10-05 11:49:52
0
molagatahun
ህመም አድም ለሞት አድም ለትምርት :
እውነት ነው የምታወራው
2025-10-03 06:45:31
5
erobel19
የጨለመ ላይፍ🖤😢 :
ይህን ልጅ እርዱት ልጁን እና እናት አባቱኔ ያገኝ ወገን
2025-10-04 06:59:04
4
bini30080
bini :
የኔ አባት የልቡን ነው ያወራ ልጄን አይቸው አላቅም ሲል😭😭😭😭
2025-10-03 07:08:27
24
user4739160206869
BA :
አይ ብልፅግና አስገደላቸው
2025-10-03 04:30:24
20
bamlaku8058
Bamlaku :
አይዞህ 😢😢😢😢
2025-10-03 09:00:10
3
tesfuman639
Tesfu Man639tman :
ወይ ሐገራችን 😭😭😭😭😭😭አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን
2025-10-03 04:07:09
32
dimetri050
f@lcon 05 :
እናት አባቴን አይቼ ልሙት አለ 😢😢
2025-10-03 08:01:20
9
tad.great
Tad great :
እውነት ነው
2025-10-03 04:11:41
7
alaxsusa0
alax :
ኧረ አመመመኝኝኝ እውነቱን ሁላችሁም ስሙት
2025-10-03 05:17:12
7
gebreegziabher322
Gebreegziabher :
አንደበተ ርቱዕ ትክክለኛ ንግግር
2025-10-03 09:55:33
10
siwurua21
BIRUK :
Please አማራ እና የአማራ ወዳጆች ባለ ትላልቅ ፎለወር ፖስት አድርጉት እነ መኬ ቢገባቸው😣😣
2025-10-03 05:09:22
21
eagel483
ክሪስ🦅🇨🇬 :
ለካ ተገደው ነው😭😭😭
2025-10-03 07:21:16
16
.za610
ጢባርሽን እZaው :
መነው እንደኔ አስከመጠረሻው ያየው እፉፉፉፉለለ
2025-10-03 07:45:21
16
user34451110727818
user34451110727818 :
አደራ እንዳትመቷቸው ውድ ፋኖወቻችን
2025-10-03 17:01:11
3
getachew.abere6
እስኪ ልሂድ ጎጃም :
በርታልኝ ልጅህን እንድታየው ፋኖ ይለቅሃል
2025-10-03 08:33:16
10
user263281529427
user263281529427 መልካም :
ልጁ ግን ምራቁን የዋጠ ጀግናነዉ ሺ አመት ኑርልኝ ወድሜ
2025-10-03 16:37:24
8
user71926356026872
መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ :
ከምር መከላከያ እንደዚህ አይነት ንግግር አልጠበኩም ነበር ለካም ስንቱ በውስጡ አምቆ የያዘው ጉድ ስንቱ ነው አይዞህ ልጂህን ቤተሰቦችህን ለማየት ያብቃህ
2025-10-03 07:46:42
5
To see more videos from user @biltasor12345, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About