@sami_review_: ፍቅሬ ኩንስፓኛ ጥሬ ስጋ 1 ኪሎ - 3,000 ብር ግማሽ ኮንቦ - 2,500 ብር ጋዝላይት 1 ኪሎ - 3,000 ብር ምላስ ሰንበር 1 ኪሎ - 1,000 ብር 📍ገርጂ ኢምፔሪያል ከሳሚ ህንፃ ፊት ለፊት #habeshatiktok #oromotiktok #amharatiktok #tigraytiktok #addisababafood
Sami Review
Region: ET
Friday 03 October 2025 10:44:25 GMT
Music
Download
Comments
የማርያም መቀነት :
በየትኛውም የፍቅሬ ብራንቾች ይለያሉ በተለይ ብስራተ ገብሬል
2025-10-03 19:09:29
5
user915000623787 :
ዋጋው ምነው አላነሰም
2025-10-03 15:31:13
3
wedi Eri :
ምንም ጥቅም የለለው ምግብ
2025-10-03 11:25:34
10
biniyam :
wuuuu
2025-11-10 14:03:13
0
Jerry data :
ዳጣ ስትፈልግ 0913506109
2025-10-29 09:01:53
0
ሀብታሙ 16 ✝️✝️✝️🌹🌹🌹 :
ፍቅሬ ኢምፔሪያል ይለያል❤❤❤❤
2025-11-25 14:04:49
0
SamiG :
አረ ወንዱ ሁሉ የምግብ ደላላ ሆ ድሮ መኪና ቤት ነበር አሁን ክትፎ ጥሬ ሰጋ አሣ ምናምን እሪቪው ኤላ አረ ምንድነው
2025-10-13 04:02:14
0
eshetu kassa :
እውነት ነው በመሄድ እንድታዩት ጋብዛቸሆለሁ ይለያል
2025-10-03 17:32:37
1
Daniel :
ኡኡኡ ፍቅሬ ያበደ ነው የምር ቁርጥስ እዛ ይበላ
2025-11-20 13:27:03
0
user5353815393750 :
ስሙን ቀይሮ ነው ፍቅሬ ኩንስፖኛ አይደለም ሰዎች ስም ብቻ ነው
2025-10-17 14:32:04
0
ኑሮሲዝም :
ስሙ ሌላ መታወቂያው ሌላ
2025-10-03 14:09:13
0
አስረስ ማረጋ :
ዋዉ ዋዉ አንደኛ ስጋዉ ሲያምር አቆራረጡ🥰🥰🥰
2025-10-03 17:01:01
1
Hero pap :
አንድ በሬ ነው በየቀኑ የሚያርዱት ?
2025-10-04 11:35:32
1
Tsigemaryam :
wuuuuu
2025-10-03 11:54:49
1
love old :
እውነት ለመናገር ፍቅሬ አንደኛ ነው ኪሎ እራሱ አይቀሽብም
2025-10-31 09:11:16
0
tigi9014 :
where the address 🙏🙏🙏
2025-10-03 11:02:32
3
『』𝚁𝚒𝚑𝚊𝚗𝚊ཌ :
ሪበኝ
2025-10-03 10:52:45
1
Jerry data :
ዳጣ ስትፈልጉ 0913506109
2025-10-29 09:04:02
0
Coffee abreham :
waw
2025-10-03 11:18:46
3
Beki’s Spot Review :
😋
2025-10-03 13:34:52
3
TESFA REVIEW :
🥰🥰🥰
2025-10-03 14:29:31
1
Bnbit :
🔥😋
2025-10-03 13:56:33
1
Nat Wub :
🔥🔥🔥
2025-10-15 16:39:36
0
S.e.n.i@Li :
😳
2025-10-14 12:16:04
0
kalab :
@a
2025-10-09 15:27:36
0
To see more videos from user @sami_review_, please go to the Tikwm
homepage.