@lera.sweet143: ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።#ኢየሱስ_ያድናል_ይታደግማል። #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም፡፡ #ተሀድሶ_በጌታ_መታደስ_ነው❤📖✅ #foryoupagе#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 @elsa..1231 @gelilatensay @Rediet Mesfin

Jaye💕✝💞
Jaye💕✝💞
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 10:09:47 GMT
88997
7894
762
8200

Music

Download

Comments

tame_son_of_jesus
Tame_A_ድኛለሁ :
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12 ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ።👂
2025-10-04 13:08:41
137
birukelsi
Elsinki🌠 :
ነውር የሌለበት የአብ አንድያ ልጅ ብቻውን ቤዛ ነው። ኢየሱስ 🥺❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ
2025-10-04 10:30:43
55
top_lewitrading2025
Anteneh Eshetu :
የለውም ብቻውን የሞተልን ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ብቻ ነው
2025-10-05 16:01:42
0
ermiyas.kifle
ከገጠምኩ ለኢየሱስ :
የኔ እናት ብዕርሽ አይንጠፍ🥰🥰
2025-10-04 10:54:07
91
mekdes8233
Mekdes :
2025-10-04 21:08:32
9
yosef.million
yosef million :
መጀመሪያ መስቀሉን አዉልቂዉ ከዛ ለፍልፊ
2025-10-05 16:01:22
0
elsa..1231
elsa..1231 :
እሰይ የኔ ወርቅ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-04 10:21:23
12
keflie.balewgize
Keflie balewgize Getenet :
ማትባችን መልያችን ነው ስልዚህ አውልቂ አትምሳሰይ
2025-10-04 20:06:43
2
kalkidan664
@kalkin :
እሰይ እናቴ🥰🥰
2025-10-04 10:14:09
40
pro.dawit.gashaw
Pro Dawit Gashaw :
ተባርኪ እህቴ ጌታ ይባርክሽ እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 06:11:31
4
eyerusbanti
jeri yegeta :
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
2025-10-04 10:44:01
14
glory7429
user11112233734400 :
ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-04 10:28:03
9
tiktok.com.one.day
@ ስቀህ እለፍ :
ኦርቶዶክስን አንቺ ምሪያቸው 😷😷
2025-10-05 04:46:13
5
yegetanegn31
Yegetanegn Belay :
መዳን በሌላ በማንም የለም
2025-10-05 14:27:04
3
tadelekeledekeled
ወልደ ማርያም :
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያበሰራት ማነው ገብርኤል አይደለም እንዴ ታዲያ ድርሻ እንዳይኖረው ቢፈልግ ኖሮ ማብሰር መወለድ መሞት ለምን አስፈለገው ለምን ግማሽ እናምናለን ወገን እያስተውልን
2025-10-04 19:27:36
3
nehemiapologist
Nehemia apologetics :
ጀግናዋ ተመልሳለች ❗
2025-10-04 18:04:07
20
nati_star1
Nati_Star☆✞ :
ጀግና እህታችን 🙏🙏
2025-10-05 11:04:58
2
asamnewelias
በቃሉ ታምራት :
እግዚአብሕር ይስጥሽ እውነች
2025-10-05 12:16:46
2
feben191
febu/abigiya :
yene fkr well come indi nafkeshign neber🥰🥰🥰🥰
2025-10-04 10:15:22
5
tolawakgemeda
senaf tesfaye :
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
2025-10-04 10:18:25
5
emuy150
Emuy fkr :
Dedeb nesh
2025-10-04 10:50:51
4
.sisayhailu
Sisay@hailu :
🥰🥰🥰🥰🥰 በእውነትም ነውር የነውረኛ ስብከት
2025-10-04 12:01:25
4
yohanishira
John :
የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግ/ር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ሮሜ 8:34
2025-10-04 21:13:31
4
mikosiyoum
michael :
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12 ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ።👂
2025-10-04 19:24:23
2
belay.lg
𝓫𝓮𝓵𝓪𝔂 Lg :
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ sister 🥰🥰🥰
2025-10-04 17:25:21
4
To see more videos from user @lera.sweet143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About