@jesusloved4: #ceritro labelled as Al -generated

እየሱስ ያድናል
እየሱስ ያድናል
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 04 October 2025 11:14:04 GMT
259598
46566
3307
12274

Music

Download

Comments

menderin47
Menderin :
በሀኪሞች በተፈጠረ ስተት አተርፍም ተብዬ በቃ ንሰሀ ገብቼ ልጄ የስድስት አመት ልጅ ነበረ እሱን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥቼ አበቃሁ ብዬ ግን ድኜ ልጄን አሳደኩ አሁን ሀያ ዘጠኝ አመት ሆኖታል አድሜ ተጨመረልኝ አመሰግናለሁ ጌታ።
2025-10-07 07:51:15
327
beba070161
Beba🤙 አንትዬ :
መች ጥሎኝ ያውቅና እሱ😓 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም❤
2025-10-07 03:31:21
399
munakonjoo
ሙኒት ነኝ የሴም ልጅ የድሬ ቆንጆ💎💎💎♍♍ :
:ከዶክተሮች የጡት ካንሰር እንዳለብኝ ተነግሮኝ እግዚአብሔር በምህረቱ ነፃ አወጣኝ 🙏🙏🙏 ይሄን አምላክ አመስግኑልኝ
2025-10-09 13:52:57
1
guttane.oromiya
Guttane Oromiya :
Ufffff Ameen Yeron Waan.humnaa ko ol ta'ee naa yaddessa jiruu kessa jiruttin vedo kana argee !!warri akaa ko yoo jiratn like godhaa!!🥰
2025-10-06 19:53:19
55
antenayehu
Ante Nigussie :
ከሞተር ወድቄ ሞተ ተብዬ ነጠላ መቶልኝ መሳሪያ ተተኩሶ ነፍስ ዘራብኝ የኔ ጌታ ከሞት ያድናል🥰
2025-10-07 06:58:56
51
seniseni795
SENA🌸 :
እግዚአብሔር አበቃ በተባለው ጉዳይ ላይ ዳግም የሚጀምር አምላክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏
2025-10-08 18:56:57
13
tadeyos.lg.7
tadeyos lg 7 :
ጌታ ሁሌም መልካም ነው እውነት ጌታ ከዜሮ አንስቶኛል የማንም እጅ በሌለበት በረከት ባርኮኛል
2025-10-07 16:51:12
51
ayninegh
አዲስ ፍጥረት ነኝ :
😁 የእኔ አምላክ ሁሉን ቻይ ነዉ አሜን!!!
2025-10-06 12:10:35
151
hadha15842
Hadha tiyaa :
amen
2025-10-09 11:40:59
1
befikr60
befikr❤ :
ብዙ ነገር ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ነዉ ደርሶልኝ ምያስደስተኝ የኔ አምላክ🥰🥰
2025-10-07 04:35:01
66
bakesisay
Bëķĩ šëšäÿ :
for aver🥰🥰
2025-10-09 09:22:24
1
mihiret263
Mihiret❤️ :
Dhugaa ketii ebifamii ebifamii ebifamii
2025-10-09 09:54:38
1
genetdermolo
GenetDermolo :
ተባረክ እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ አበቃ ባልኩት ጉዳይ ደርሶ አይቼዋለውኝ
2025-10-09 11:31:47
2
gadisebekuma44
Gadise Bekuma :
Ameen
2025-10-09 10:59:26
1
hamsifikr
Hamsuka Ye geta Lij🙏 :
Ewunet newu 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-06 07:46:33
34
fantu.fantu80
Fantu Fantu🥰🥰💞 :
Ameeeen Amen
2025-10-09 11:45:43
1
yeelohi
@liya 1917 :
የሆነ ጊዜ ላይ መኖር ደክሞኝ ነበር አሁን ላይ ግን ህይወትን በጉጉት መኖር ጀምሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
2025-10-08 05:08:55
8
user87527203729
Geleta Feye :
አሜን
2025-10-09 09:40:28
1
user1923990658816
bek :
Amen
2025-10-09 09:16:23
1
fevita2020
Fevi :
ቃል እኮ አጣሁ, ስንቱን ልናገር ስንቱን ልዘርዝር በጣም ብዙ ነው በብዙ የ ተደረግልኝ ሰው ነኝ. እግዛብሄር ይመስገን🙏
2025-10-09 03:45:22
3
spacecomputech
kavod78 :
ሁሌም አበቃ ስል አይደል የሚረዳኝ የቱን ላውራ ተመስገን ጌታ ሆይ
2025-10-09 09:27:13
3
fire.alemu66
@ƒїґe🍫🍫😘😘 :
ከፈጠኑቱ ቢዘገይም ለነገሬ ጌታ ፈጣኝ አምላክ ነው ሁሉን በግዜው ዉብ ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ አምላኬ 😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-07 03:59:45
17
wabbiishawaa16
Galoo🌸12 :
amen 3 😘❤
2025-10-09 09:42:58
1
abebatesfamichae6
abebatesfamichae6 :
yesssssssss amennnnnnnnnnn
2025-10-09 09:42:07
1
samri_belay
Samrita Belay :
እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ ነገር የለም🙏🥰
2025-10-09 07:23:42
2
To see more videos from user @jesusloved4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About