@adonayaman:

adoni
adoni
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 14:55:28 GMT
127598
9445
337
2608

Music

Download

Comments

meriye2127
meri maya🦅 :
አቡነ እሬቻ ዘ መንበረ ቃልቻ 😂😂
2025-10-04 15:04:44
555
mayetmelkamzeyede
mayetmelkamzeyede :
አምላኬ ሆይ እባክህ ቤትህን አፅዳ
2025-10-04 15:03:46
307
yimegnushaltarega
yimegnushaltarega :
አልዋሸህም
2025-10-06 12:12:03
0
bete7helem
ቤቲ 🙆🙆🙆 :
ኢየሱስ ብቻ ነዉ አምላኬም አባቴ
2025-10-04 16:36:22
61
fikergirma
fikergirma322 :
አስራት በኩራታችንን ስለታችንን ወደገጠራማዉ ላሉት እና ለገዳማታ ብንሰጥ ባይ ነኝ ፈጣሪ ልቦና እስኪሰጠን
2025-10-05 06:02:28
38
user6120226857965
ወደው አይስቁ :
አቡነ እሬቻ
2025-10-04 15:25:56
0
ethiopianwisdom1
Ethiopian wisdom :
ገንዘብ ለድሀ እንጂ ለቤተክርስትያን መስጠት ማቆም አለብን ለጊዜው
2025-10-04 15:49:15
111
saintamharawit
saint 🖤 :
በረከታቸው አይደርብን ሌላ ምን ይባላል አባ ሳውሮስ በጣም አፈልተዋል እረገጥልንማ አዶኒዬ🥰😁
2025-10-04 15:12:19
29
user9797101757810
አይኑ የማርያም ልጂ :
ክኦርቶድክስ ሃይማኖት ውጪ ሌላ እምነት የለም በቃ
2025-10-04 15:18:45
15
user8132671944121
መዳኔ 💞ሲገርመኝ ልጅም💒 አደረገኝ❤ :
ይበጠብጡናል አረቂ እየጠጡ የሚለው😂😂👌
2025-10-04 15:02:07
42
beletewu.belay
beletewu Belay :
ዘንድሮ እኮ አይነስውር ፀደቀ፡፡
2025-10-04 15:34:55
19
fiyameta173
🦋𝖒𝖊𝖘𝖐𝖎🦋 :
አይምበረከክም ለማንም ጉልበቴ ኢየሱስ ብቻ ነው አምላኬም አባቴ 🙌🙌
2025-10-04 18:50:04
10
samrawit.neguse
Samrawit Neguse :
ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-10-04 17:09:51
14
user38432252726364
ትዕግስት፡ደርሶ :
እባክሕን፡አምላኬ፡ይቅር፡በለን፡አባ፡መቸ፡ጀምሮነው፡እሬቻእና፡መስቀል፡እኩል፡የሚያዘው😥😥😥😥፡አሳፋሪ፡ነወት፡ልንገረወት፡ብየነው
2025-10-04 16:48:19
11
diyaraa7
ዲያራ🐺 :
በረከታቸዉ ይለፈን 😁😁😁
2025-10-04 16:25:34
20
user8222382815191
ኩሻ ናት :
አዶኒዬ እወድካለሁ እራስክን እየጠበክ🥰
2025-10-04 15:55:03
7
user779638873121
ስላም ለኢትዮጵያውያን :
ግን ሁላችንም የገጠር ቤተ ክርስቲያ እንስጥ
2025-10-06 09:23:15
7
eyu.teme6
biruk lema :
አልዋሸህም
2025-10-04 14:59:14
9
kiyatame
Kiya Tame :
ትክክል አዶኒዬ 🥰👌
2025-10-04 16:04:12
10
user513121645
user3711334073931 :
እባካችሁ አሥራታችንን ለገጠርቢተክርሥትያን እንሥጥ መናፍቅ ገብቶብናል
2025-10-04 16:55:14
5
yetu0316
ሩሀማ :
አይ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ጌታሆይ ተሎና አጣጥበህ ውሰደን ነው ያለች
2025-10-04 15:36:22
7
birtuke1
birtukan :
ልክ ነህ የልብ እኮ የምትናገረው።
2025-10-04 15:13:08
6
samuwa3212
semen3212 :
ታድያ የመቤታችንን የድንግል ማርያምን ስእል አትያዙ ቢሉን ምኑ ይገርማል
2025-10-04 17:49:39
8
user6236762355507
Mahi Love :
በፈጣር እዉነት ብለካል አዶኒ🥰🥰🥰
2025-10-04 15:01:20
7
mita.mit63
Mita Mit :
በጣም ፈጣሪውይ ቤትህን አፀደልን
2025-10-04 15:42:25
3
To see more videos from user @adonayaman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About