@yeorthodoxlij5: #እግዚአብሔር_እንደሚወዳችሁ_ተመልከቱ😔❤#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝕝𝕪𝕣𝕚𝕔s☦️
𝕝𝕪𝕣𝕚𝕔s☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 16:20:52 GMT
614388
105348
781
10331

Music

Download

Comments

jaa1617
ኢየሩሳሌም 🦋♎️ :
መጨረሻዬ ይሆን በጣም ደክሞኛል🥺
2025-10-05 12:16:13
134
user6009100924814
Bezi_24 :
የኔ አባት ብርታቴ ኖት 🥰🥰🥰
2025-10-05 09:50:49
141
hager.bewuket
Hager Bewuket :
@አሜን
2025-10-07 15:31:28
2
getachew.hagazi4
Be honest :
ለ 10 ዓመታት እና ከዛ በላይ የተፈተንን ምን እንበል አባቴ?
2025-10-04 19:22:37
24
user37878180698620
user37878180698620 :
አባ ደከመኝ በእውነት
2025-10-07 15:37:57
0
user6121508800012
ሰዉ ሆኜ ሰዉ ፈረዉ🤔 :
አረ ደከመኝ አረ የት ሂጄ ልጮህ ፈተናዉ ማማራር ብቻ ነዉ የተረፈኝ ሊላ ምንም አላተረፍኩም😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-06 17:50:27
3
hlfti.zeemdbre.tewahdo
𝐇𝐋𝐅𝐓𝐈 :
እኔ ደሞ ፈተና ደርሶብኝ አያቅም አይወደኝም ማለት ነው ወይስ ፈተና አትችልም ብሎ ነው?
2025-10-05 06:13:58
3
adissuebabu
Adissu Ebabu :
ተመስገን
2025-10-04 19:19:04
111
user9284559281615
ይሁን ለበጎ ነዉ :
አትፈትነኝ አልልህም ፈተናዬን የማልፍበትን ብርታት ብቻ ስጠኝ የኔ አባት የመጨረሻ ይሆን የኔ ፈተና
2025-10-07 00:39:21
2
kalu.uche99
kalu uche :
ይህ ቃል ለእኔ ነው 🙏
2025-10-06 06:20:18
2
user8460386104567
fetle :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የነሱን ስልክላኩልኝ እስቲ
2025-10-05 17:59:47
4
tekeste.21
tekeste weldebirhan 21 :
ተመስገን አምላኬ 😢😢😢 ኣልተረዳሁህም ነበር ይቅር በለኝ
2025-10-06 13:57:01
5
netsijemaneh
Netsi :
ተመስገን ነው
2025-10-05 08:41:42
10
solinaabeba
fevi :
አትፈትነኝ አልልህም ግን ምእቋቋምበት አቅም ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-06 19:06:58
3
naol302
Naol😘 :
amen
2025-10-07 15:21:26
0
mekdes.yemariam
mekdes yemariam :
እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥዎት
2025-10-06 12:08:18
6
mekdi7779
Mekdi 🦅 :
Egziabher bicha esu yabretan enkfatu beza 🥺🥺🙏🙏🙏
2025-10-07 13:44:03
1
alem9165
@የድንግልፍሬ :
ተመሰገን የኔጌታ🙏🙏🙏
2025-10-05 12:38:28
12
lulitchiffon
Lulit :
አባቴን የት ላገኛቸዉ እችላለዉ እባካቹ ሁሌም መፅናኛየ ናቸዉ🥲🙏🙏🙏
2025-10-06 19:49:02
1
urael1991
Zena Z Urael :
እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
2025-10-07 10:39:56
0
user1658253930532
@lmaz😍 :
ቃለህይወትንያሰማልን
2025-10-07 05:38:26
2
atsede.geretsadik
eyuye :
ተመስገን አምላኬ 😢😢😢 ኣልተረዳሁህም ነበር ይቅር በለኝ
2025-10-07 10:47:17
0
nj.cr7
Nj cr7 🐐 :
ተመስገን አምላኬ 🙏🤲
2025-10-07 09:26:22
0
user168502303
ዘሎ :
እውነት እኮ ነው የኔ አባት ስለዘላለማዊ ፍቅርህ አመሰግንሀለሁ የእንደገና አምላክ ሆይ እየሰራኸኝ ስለሆነ አመሠግንሀለሁ
2025-10-05 11:49:30
3
aklilukebede0
aklilukebede940 :
Amen
2025-10-07 15:13:56
0
To see more videos from user @yeorthodoxlij5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About