@doctor.jd_: የዳይፐር አቀያየር ስህተቶች #doctorjd #habeshatiktok #fyp

ዶክተር JD® / 🅳🅰🅸🅻🆈 🅳🅾🆂🅴
ዶክተር JD® / 🅳🅰🅸🅻🆈 🅳🅾🆂🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 16:27:25 GMT
100838
6951
81
1511

Music

Download

Comments

user6363928575348
lej Efu :
ዶክተር ዳይፐር ለረጅም ጊዜ መጠቀም እግራቸው ወርሀ ወይም ብራኬት ይሆናል ይባላል እውነት ነው
2025-10-05 07:10:55
0
yohanaaraya3
Yohana ARaya :
ዶርየ ልጄ 7ወር ሊሆነው ነው ግን ክብደት ኣልጨመረም የ ምግብ ፍላጎት የለውም ወተትም ኣጠጣም ጡት ብቻ ነው የሚጠባ መፍትሄ ካለህ እባክህ
2025-10-04 18:40:19
1
tesfaretta
TRT :
ገለፃህ ጥሩ ነው በቪዲዮ ቢሆን
2025-10-10 04:41:43
0
moka62442
moka :
እናመሰግናለን
2025-10-09 16:30:16
0
agrona7
betty :
እስካሁን ፎሎ አለማድረጌን ማመን አልቻልኩም
2025-10-04 17:57:38
3
user7351654811591
user7351654811591 :
ለወንድ ልጆች ችግር አለው ይባላል እና በምን ያህል ሰዓትስ ነው መቀየር ያለብን በዚህ ላይ ቪዲዮ ስራልን 🤲
2025-10-04 20:14:32
4
user42207843755567
user42207843755567 :
ለወንድ ልጅ በየስንት ሰዓት ነው መቀየር ያለበት ዶ/ር ንገረኝ
2025-10-10 13:18:09
0
annan_50
Huda 🪶 :
Powder ስለመቀባት ምን ትላለክ ልክ ነው?
2025-10-04 17:33:00
9
user6071338753471
user6071338753471 :
ለወንድ ልጅ ብንጠቀም የምያመጣ ችግር ካለ ብትነግረን እባክህ
2025-10-07 14:55:38
0
betelhem_tadiwos
Beti_sha ✨ :
doctor ene 3 tegnawn atadergu yalkewn aderg nber wor almolatim lije chiger yameta yihon 🥺?
2025-10-07 08:41:02
0
sematadi
ሴማዊት :
agtmi kefet adrgi eyanfskute video metalegn 🥰🥰 tnx
2025-10-05 05:29:29
0
abdlaca
ጀሚለ አርግቡ :
ልጄ 4ወራነው ሆዷበጠምይጮሀል ችግርአለወይ ዶክተር
2025-10-04 20:49:42
0
frehiwot.brhane
Frehiwot Brhane :
ሰላም ደ/ር ልጄ 2 ወርዋ ነው በጠባች ቁጥር ካካ ትላለች ካካዋ ቀጭን ነው ግን ካካ ስትል ታምጣለች ኣንዳንዴ በጣም ታለቅሳለች ኖርማል ነው?
2025-10-05 16:11:18
1
simuu349
Simaa :
Thanks 🥰🥰🥰🙏
2025-10-04 21:01:49
0
t.joya14
@Tsi :
Thank u
2025-10-04 21:01:45
0
danayttewelde5
Danayt5 :
ሰላም ዶክተር ልጄ 6ወረ ናት እና አጋጣሚ አልትራሳውንድ ስትታይ ጉብራዎ ቲንሽ ክፍተት አለው አሉኝ መፍትሔ ይኖረው ይሆን?
2025-10-04 17:11:20
0
user61469910797902
MASE :
እግዛብሔር ይባርክህ
2025-10-05 07:49:21
0
l_eshetu
sweet triplets :
thanks Dr.🙏🙏🙏
2025-10-04 20:04:03
1
kt.properties
KT properties :
👏👏👏for me, I'm following all those procedures
2025-10-04 19:33:06
2
b.user.21
b user 21 :
እናመሠግናለን
2025-10-05 16:56:23
0
samribecha
Samri bcha :
10q👍👍
2025-10-04 19:10:10
0
abeb.cherie
AB.C :
Respect 🥰👑🙏
2025-10-05 04:31:23
0
beza1644
𝓫𝓮𝔃𝓪 :
thanks
2025-10-04 18:01:22
0
temam.temam08
تمام أول :
🥰
2025-10-09 15:44:49
0
tedi8050610079007
tedi :
🥰🥰🥰
2025-10-07 19:15:00
0
To see more videos from user @doctor.jd_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About