@hdtrainingground: Coffee Business #ethiopian_tik_tok #business #meripodcast #ethiopia #motivation #fyp #coffeebusiness

HD Motivation
HD Motivation
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 October 2025 18:54:54 GMT
238490
6824
78
709

Music

Download

Comments

daniyishak991
dani991 :
ልጆቹ የሣቁት በቀልዱ ነው ግራ ገባኝ 🤔🤔
2025-10-05 11:14:56
47
bayisakelbesa
baye :
ሀረ እስትህ አንድ ቀን እንኳን አመስግን
2025-10-05 06:15:27
29
yednekachewgereme
Yednekachew Geremew :
አዋቂ መሰሎ የሚቀርብ ጦጣ እና በ አሁን ጊዜ ባላሀብት የምትልዋቸው ሰዋች የሆነ ድምፅ እንጂ የሚያወጡት የረባ ነገር ከ አፋቸዉ አይነሮሞ በገንዘብ የተከናነቡ ድሪቶም ናቸዉ
2025-10-05 09:37:53
8
karlosbekelebiqil
Karlos Bekele :
ሀይሌ ሌላ ሰው እንዳይሰራ እያስፈራራ ነው የሚመስለው
2025-10-06 04:10:23
5
masreshamamo940
masreshamamo940 :
እውነት ነው ከመጫን ጀምሮ እስከ ማሰበጠር አአ ላይ ማሸግ እስከሚላክ ድረስ ያለው አሰቀያሚ ሂደት ከባድ ነው
2025-10-05 03:16:04
36
endale26
Endale K. Degefa :
ችግር ችግሩን ከምታወራ ምርጡን ፓርት አውርተህ ሰውን ለሥራ ብታነሳሳ ምን ችግር አለው?
2025-10-06 05:32:32
3
merkorwes
merkorwes :
እረ ሀይሌ እባክህ ቡና ተወደደብን እባካችሁ????
2025-10-06 20:47:57
0
businessplanetinternatio
Business planet international :
Being kind is a strength, but kindness doesn’t mean allowing others to take advantage of you. Protect your peace, set boundaries, and choose wisely who deserves your heart. True kindness is powerful when guided by wisdom.
2025-10-05 06:34:34
9
teshu84
@teshu :
እሄ ሰውዬ ሁልጊዜ ችግር ነው የሚያወራው አረ እስቲ ለማመስገን ሞክር
2025-10-06 06:18:06
0
mulualemarja
Mulualem Arja :
የተከበሩ ሺህ አለቃ ሐይሌ ገብረስላሴ እንደ ግለሰብ በጣም ጠንካራ ስነልቦናህ ሙሉ ስለሆንክ ሐገራችንን ኢትዩጰያን በዓለም መንግስታት አስተዋውቀሀታል !!!! ስለ ቡና ኢንበስትመንት በቤንች ማጂ አከባቢ የምትሰራው ሥራ ሥልጠናና ቴክኖሎጂ ና
2025-10-06 11:54:06
0
fitsum1120
Fitsum :
ቀበቶ ስንት ገባ
2025-10-05 15:14:15
0
mango986745
Mango06 :
እውነት ነው ማውራት እና መስራት በጣም ይለያያል
2025-10-06 13:15:24
0
user304350416205
አለም ሥለ :
ሁሌም አያመሰግንም
2025-10-05 18:50:39
0
avitom_
🤴 :
ቡና ላይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ዘርፍ ላይ በቀላሉ የሚታፈስ ስለሚመስለው በብዙ ላልተፈለገ ወጪ እና ግብር ላይ ወድቀናል! ኢትዮጵያ ነዳጅ ቢኖራት ከሚጠቅመን ነገር አንዱ የዝህ የግብር ጉዳይ ነው
2025-10-06 05:11:54
1
kidest12345
kidest12345 :
ewnet nw buna aschegari nw
2025-10-05 18:44:45
0
user49473155366725
user49473155366725 :
እዉነት ነዉ..!!
2025-10-06 04:55:38
1
girumwondimu1
Girum Wondimu :
ምን አድርጉ እያለን ነው?ከንቱ
2025-10-05 18:23:39
0
user2774041565236
user2774041565236 :
አካበድከው
2025-10-05 19:52:43
0
abraham.marye
Abraham Marye :
ትክክል
2025-10-05 04:48:51
0
hafh552
ማሚ ሐባበክ :
ewunet new
2025-10-05 20:38:20
1
user87383675380097
user87383675380097 :
ሀይሌ ትክክል ነህ የኛ ቡና ዋጋ አነሰው ፥ገበያ በደንብ ሊሰራበት ይገባል በበቆሎ ዋጋ ነው እየተሸጠ ያለው
2025-10-06 13:35:46
0
user74796024818786
.Tom :
ምነው በሰጠን እና በዳከርኩ🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 13:37:52
0
abiseb134
abiseb :
ena mn eyalken nw shi alwka
2025-10-06 05:24:12
0
user6076700637844
user6076700637844 :
ምን አይነት ካሜራ ነው ወይንስ ሜካቡ ነው ዛሬ ቆንጆ ሆንክ
2025-10-05 17:33:32
0
masreshamamo940
masreshamamo940 :
አቶ ሃይሌ ገልፆታል
2025-10-05 04:05:23
3
To see more videos from user @hdtrainingground, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About