@qorichood: በኢሬቻ በዓላት ላይ በስፋት የሚታየው "ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ" ቀለማት ያሉት ባንዲራ ትርጉም ምንድነው?? ***** ከላይ ወደ ታች ጥቁር፣ ቀይ፣ ነጭ ቀለማት ያሉት የአባገዳ ባንዲራ በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ በድምቀት በሚከበሩት የኦሮሞ ሕዝብ የኢሬቻ በዓላት ላይ በሚሳተፉ የበዓሉ ታዳሚዎች እጅ ላይ የማይጠፋው ባንዲራ አስገራሚ የቀለማቱ አደራደር እና ትርጓሜ የሚከተለውን ይመስላል፦ 👉ጥቁር መደብ፦ ፈጣሪ የበላይ መሆኑን የሚገልጽ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ጥቁር እንደሆነው ሁሉ ፈጣሪው /ዋቃ/ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል። ጥቁር ቀለምም በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ የቀዳሚነት መገለጫ ነው። ጥቁሩ ፈጣሪ ያለው ከላይ ነው፤ ዝናብ የሚዘንበው ከላይ ባለው ጥቁር ደመና ነው፣ ራሳችን ላይ ያለው ፀጉር እስኪሸብት ድረስ ጥቁር ነው፤ የዓይናችን ብሌን ጥቁር ነው - የሚገኘውም ከላይ ነው። እናም ጥቁር ቀዳሚ የመሆን መገለጫ ነው። 👉ቀይ መደብ፦ የብቃት፣ ብስል የመሆን፣ ሙሉ ሆኖ የመገኘት እና ለሕዝብ ነፃነት መሥዋዕት የመሆን መገለጫ ነው። ሁሉም ነገር በጊዜው ሙሉ ሆኖ የመገኘት ምሳሌ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ አንድ ነገር የብቃት ደረጃው ላይ መድረሱን ሲገልጽ “diimate” /ቀላ/ ብሎ ይገልጻል። 👉ነጭ መደብ፦ የነገሮች ፍፃሜ መገለጫ ነው። እንደ ምሳሌ፦ ጠቁሮ ዝናብ የሚሰጠን ደመና ነጭ ሲሆን አይዘንብም ማለት ነው፤ ጥቁር የነበረው የሰው ፀጉር እርጅና ሲደርስ ይሸብታል (ነጭ ይሆናል)፣ ነዶ ያለቀ እንጨት አመዱ ነጭ ነው … ስለዚህ ነጭ የፍፃሜ መገለጫ ነው ብሎ ያምናል - የኦሮሞ ሕዝብ። #ኢሬቻ #AbbaaGadaa #creatorsearchinsights #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Lalisa
Region: ET
Sunday 05 October 2025 05:16:45 GMT
Music
Download
Comments
Teshe_Gele :
Oromoon abba dha
2025-11-11 11:22:30
1
wasthune amenu :
የክርስትና ምልክት የአንገት መአተም ነው።
2025-10-15 14:07:19
7
WMB :
አባ ገዳ 30 ዓመቱ ነው ማለት ነው? ቀለም ኢትዩጵያ ውስጥ የገባው 1925 በኋላ ነው። ታዲ እንዴት ነው የአባ ገዳ ቀለም የሚባለው?
2025-10-19 08:52:16
0
lammi yaami :
wooow🥰🥰🥰
2025-10-28 08:56:58
1
Furgasa Regassa of 7uuuuuu :
በደብረ አዳምጡ
2025-10-18 18:28:41
0
lishan :
revolution dhumaa asirattii
2025-10-19 03:55:33
0
mg :
አቤት ኦሮሞ በተፈጥሮና በአመለካከት በአስተሳሰብ ማማር ማለት ይህ የኔ ህዝብ መገለጫ ነው ለካ አቤት ማማር አቤት ውበት ።
2025-10-15 22:16:08
7
user9334216024607 :
ኦሮሞ ፍቅር
2025-10-19 06:33:20
1
lishan :
black revolution
2025-10-19 03:54:52
1
lishan :
dhumaa dubbittii.
2025-10-19 03:56:50
0
Fafa :
Black- undiscoverable (alpha and omega) Red- represents present fire. White- represents past
2025-10-27 16:11:04
0
ami21213 :
wow
2025-10-18 06:04:47
0
Tewodros Tsegay :
በማናቀው ቋንቋ አጨቅጭቁን
2025-10-19 08:58:44
0
lishan :
black revolution as birraa darbuu hin dandahuu
2025-10-19 03:56:08
0
DD💎 :
Galatoomi Lalisaa🙏
2025-10-18 11:43:35
2
Abdi kush Et :
🥰🥰🥰
2025-11-06 17:17:33
1
samuelsesay :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-14 15:43:01
1
Ketema Daba Koricho :
🥰
2025-10-12 07:33:07
1
Abdulsamad Alo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-11 15:05:05
1
wabi mona :
🥰🥰🥰
2025-10-05 18:56:09
1
handmade studio :
👍👍👍
2025-10-05 16:57:42
1
Ayyulee :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-05 08:16:01
1
Hacookoo❤ :
⚫️🔴⚪
2025-10-05 05:38:56
1
Lewi Muse :
😳😳😳
2025-10-21 03:30:22
0
Rajiifan :
💚💚💚
2025-10-20 17:28:04
0
To see more videos from user @qorichood, please go to the Tikwm
homepage.