@birukphysiotherapyclinic: የወገብ ህመም ህክምና #creatorsearchinsights #addisabeba #physiotherapy #addisababa_physiotherapy #ethiopiaphysiotherapy #backhealthtips #lowerbackpain #physicaltherapy #simplesteps #addisababatiktok #eritreantiktoke #viralvideos #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #habeshatiktok #physicaltherapy #creatorsearchinsights Upper back pain #upperbackpain #physiotherapy #physicaltherapy #simplesteps #relatable #backhealthtips #dreamhospital #dreamorthospine #creatorsearchinsights #djbutitiktok #addisababatiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #viralvideos #excercise #somalitiktok #sudanese #kenyantiktok #eastafrican #dreamteam #orthopedicsurgeon #healthtips #bonehealth #spinehealth #spinesurgeon #spinesurgery #painrelief #towelstretchexerciseforshoulder#healthytips #orthopedicsurgeon #orthopedicsaddisababa #sports #sporttiktok #football #streching#dreamorthospine#viral #healthylifestyle #healthtips#sporttips

Biruk Physiotherapy S.Clinic
Biruk Physiotherapy S.Clinic
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 October 2025 05:33:17 GMT
528661
14410
293
3920

Music

Download

Comments

gdrtgyiuhg
ሶሊያና🙏 :
እኔም እየወሰድኩ ነው ችግሩ ገንዘብ ስለሌለኝ ከነስቃዬ እየኖርኩ ነው
2025-10-05 08:29:17
50
nuruabdo429
Nuru Abdo :
ክፍያው ስንት ነው ከአፋር ነው እንመጣለን!!!
2025-10-05 13:33:16
5
danmek26
dan :
የ ዲስክ መንሸራተት ነዉ ከተባልኩ 1 ዓመት በላይ ሆኖኛል ማስታገሻም መርፌም ፊዚኦቴራፕም ወስጃለው የመጨረሻው አማራጭ ኦፕሬሺን ነዉ አሉኝ
2025-10-05 14:09:54
0
christian7mathias
Mohammed Christian :
ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል??
2025-10-10 19:21:26
0
asmiti1
Asmiti :
የኔ ዲስክ ነው ምን መፍትሄ አለው
2025-10-05 12:19:38
2
khhhhh942
Dr kaleab :
what is the dx?
2025-10-05 10:50:07
0
user45826875381061
Zeki SDAc :
ቦታዉ የት ነዉ???
2025-10-05 19:36:24
0
boss58850
boss :
አረ ዶክተርዬ ልሞሞት ነው
2025-10-05 18:39:41
0
user9529027265405
user9529027265405 :
ወረፋ የለውም እመጣለሁ ሀረር ነኝ
2025-10-05 12:21:04
5
www.kikik.as
changed new Life :
እኔም ልሞት ነው ዶክተር መላ በሉኝ
2025-10-05 17:08:26
0
melkamumekonen
MMelkamu :
የኔ axial spondyartrrites ብለውኝ ነበር መድሀኒቱን እየወሰድኩ ነው ግን ብዙም ለውጥ አላየሁበትም ለዚህ የሚሆን መፍትሔ አላችሁ
2025-10-08 07:47:18
0
wondmu020
wondmu :
የወገብ ሲቡራት እና የነረበ ሂመሜ አለብኝ እና ከመጤን በላይ ማሰታገሻ እወሰዱሎ ግንለዊጦ የለሁም በጠም ሰቃይኝ ሸልክ ቁጣረ ላኩልኝ
2025-10-07 20:00:59
0
7unkowngirl3
unkown girl :
አድራሻ🥰
2025-10-05 11:18:47
0
seada5942
يارب :
እኔ የወገብ እና የጎን ህመም አለብኝ አያስተኛኝም ስመረመር ንፁህ ነው አሉኝ ልምጣ ዋጋውን ንገረኝ
2025-10-05 13:26:14
2
mohemmed678
Mohammed nuru :
እኔም እግሬን ሲያመኝ እየወሰድኩት ነው
2025-10-05 05:39:48
1
user71178247846131
chulo :
ለእግር ይሆናል
2025-10-05 19:47:39
0
sintayehu5182
Sintayehu :
d, r pleace ወገቤን በጣም ያመኛል!
2025-10-05 14:44:33
0
bitu.demse
bbbhhh :
እኔ ግን ከወገብ በላይነው በጣምነው ጭምድድ እሚያደርገኝ እባክህ መልስልኝ
2025-10-05 12:44:05
2
ximo335
Timothy :
በMRI ውጤት መነሻ በሃክም ትእዛዝ pregabaline 75 mg ለ1 ወር ወስጀአለሁ ግን አሁንም ወገብና አንገቴ አከባቢ ህመሙ አለ ፍዚዮትራፕ ልጀምር?
2025-10-05 16:06:08
0
desta.tesema24
Desta Tesema :
ዶክተርዬ አመሠግናለሁ ፍፁም ድኛለው ተባረክ!
2025-10-06 13:55:20
1
dagimtemesgen19
DagiT :
Bertulen kegonachu nen 👏👏
2025-10-06 21:56:59
1
fkrfkr60
በተራሽ ፈልጊኝ🤣🤣 :
ወገቧ ያምራል
2025-10-05 16:47:41
0
user4757373616182
user4757373616182 :
በአላህ ካመመኚ 5 አመቴ ሀኪም ሥሔደም ማሥታገሻነው የሚሠጡኚ ሕመሙ ይቀንሥልኛል ለተወሠነ ቀናት መልሧ ያሠቀኛል አቅሜ እንኳን አይፈቅደም ብሩ ሥንት ይሆን
2025-10-10 20:46:36
1
To see more videos from user @birukphysiotherapyclinic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About