@sarwite.geta.giram: ፆመ ፅጌ / የፅጌ ፆም / እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ጾመ ጽጌ ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ያለው አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም 40 ቀን ወርኃ ጽጌ፣ ዘመነ ጸጌ፣ ተብሎ ይጠራል፡፡ በነዚህም ቀናት በየቤተክርስቲያኑ የሚነበቡ ምንባቦች፣ የሚዘመሩት መዝሙሮች፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚቆመው ማኅሌት በጠቅላላው የሚነገረው ስብሐት እግዚአብሔር ሁሉ ሰማይ በከዋክብት ምድር በጽጌያት አሸብርቀው የሚታዩ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው፡፡ ወርኃ ጽጌ ለሚከናወነው መንፈሰዊ አገልግሎት መነሻው "መልአኩ ሕፃኑንና እናቱን ወደ ግብፅ ይዘሃቸው ሽሽ፣ የሕፃኑን ነፍስ ሊገድሉት ይፈልጋሉና" ሲል ለዮሴፍ በሕልሙ በነገረው መሠረተ ዮሴፍም ሕፃኑንና እናቱን ድንግል ማርያምን ይዞ ወደ ግብፅ መሰደዱና እመቤታችንና ሕፃኑ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ በስደት ከኖሩ በኋላ ወደ አገራቸው ወደ ናዝሬት የመመለሳቸው መታሰቢያ ነው፡፡ ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን አሜን!!! ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን አሜን!!! ሰናይ ሰንበተ እሁድ ይሁንልን አሜን!!!#capcut #orthodoxtewahdo1 #creatorsearchinsights #2millionviews #1millionviews
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጅ
Region: BH
Sunday 05 October 2025 09:13:34 GMT
Music
Download
Comments
ክፉ ለራሱ :
ነገ እኮ 26 መስከረም ነው
ደስ ሲል ፆመ ፅጌ
2025-10-05 19:18:17
3
ስላም :
እንኳን አብሮ አደረሰን
2025-10-05 23:40:35
0
Engida Mangitsu :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-10-05 14:13:37
3
YemebeteMaryamLijNegn✝️❤️🙏🏾 :
ኣሜን❤️ኣሜን❤️ኣሜን❤️እመብርሃን የኛ እናት የኛ ኣዛኝ የኛ ኣማላጅ በረከትዎ ይደርብን🙏🏾🥰😍😇✝️✝️✝
2025-10-05 21:32:40
0
Zarito Zero :
አሜን አሜን አሜን
2025-10-05 16:56:46
2
user51227915658040 :
እልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
2025-10-05 20:37:11
0
ሜሮን :
እልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 21:09:33
0
yohanaandemariam2 :
amen amen amen
2025-10-05 19:55:13
0
Tsagaye hayilu ♥️♥️🌹🌹 :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ
2025-10-05 14:28:09
0
Rahela :
ኣሜን🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 13:24:07
0
ሰላምየድንግልማርያምልጅ :
2025-10-05 12:43:49
0
ቤቲ :
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
2025-10-05 14:37:53
0
Emabate Demis :
እንኳን አደርሳቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-05 10:44:20
1
zd :
Amennn Amennn Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤
2025-10-05 13:59:07
0
minal @ 12 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 21:04:28
0
እንደ ፍቃድህ ኣኑረኝ ጌታዬ 👏 :
ኣሜንንን ፫ 👏✝️🥰
2025-10-05 09:45:48
2
ማርያም እናቴ 21 :
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
2025-10-05 12:04:24
1
Mosi :
Amen Amen Amen 🙏
2025-10-05 10:21:25
3
Mamitey :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
2025-10-06 00:04:28
0
user9887767033695 :
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-10-05 23:03:57
0
harfy554ሃይ :
አሜን አሜን አሜነንንን👏👏👏🙏👏
2025-10-05 21:29:19
0
muzi muzi muzi 21❤ :
Amen amen amen
2025-10-06 00:04:49
0
ሚጣ ብለህ ጥራኝ ❤💛 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-05 21:13:26
0
Adanesh Ayinealem :
Aseyyyyyyyyyyyyy Eilllllllll🥰🥰🥰
2025-10-05 17:57:27
0
እሙ የእናቷ :
አሜን
2025-10-05 13:04:19
1
To see more videos from user @sarwite.geta.giram, please go to the Tikwm
homepage.