@antizio1948: ሚስቴ ምትመታኝ እኮ ጠልታኝ አይደለም ስለምትወደኝ ነው #habeshatiktok #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok #oromotiktok #ኢትዮጵያ

ANTIZIO
ANTIZIO
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 October 2025 21:05:02 GMT
129085
2737
560
3243

Music

Download

Comments

melehek265
መልህቅ getachew ደራሲት :
ማጥቃት ጀመርን😳
2025-10-06 03:40:24
662
user4448410862473
Selina ❤️💛🫶 :
bravo ሴቶችዬ እራስን ከመከላከል አልፈን ማጥቃት ጀምረናል🦾
2025-10-06 06:24:59
179
yemariyam49261
Yemariyam4926 :
ጠልታኝ አይደለም አላለም ኧረ ወይኔ😂😂😂 እና ታቶ መሰለዉ የምሰራዉ😂😂😂
2025-10-06 12:25:06
0
meron.fantu
Meron Fantu :
እኛ እኮ አንሰንዝር ከሰነዘርን
2025-10-06 08:10:42
72
judieyayu
ⅉORⅆⅈ 🌸 :
ሴቶች ባካቹክ ጉልበታችንን እንሰብስብ ሀይል የ እግዛብሔር ነዉ🥺
2025-10-06 05:37:05
265
kiyuo12
Kiyu12 :
ልትገለኝ ፈልጋ አደለም😂😂 አይ ቆንጠጥ አርጋ ልታስተምርህ ነው😂😂
2025-10-06 09:46:25
11
metumar0
metu :
ምን ብዬ ልኮምት አረ ዝም አትበሉ አግዙኝ
2025-10-06 07:16:07
48
bintmehamed8
zizu moha :
አማርኛ እያወራ ምንም አልገባኝም🤔🤔🤔
2025-10-06 11:49:30
2
wubtad
Wûb Tadesse :
ንቀት መሆኑ ነው ያልገደለችህ
2025-10-06 08:05:49
75
kalkidanayele23
Kalkidan A. Ayele :
አንተም ስለምትወዳት ለምን አትገላትም? 😉
2025-10-06 10:45:37
0
nigestmakeda
ንግስት 👸ማክዳ👗👠👜 :
እሷነች ፊትህን እንዲ ያረገችህ🤔
2025-10-06 08:27:51
12
overratedfam
Kemkem Karoda :
ዋው እኛ ሴቶች እኮ አይነሣብን dont worry be happy ነው የምናረገው😳😭 ፈራሁ
2025-10-06 10:17:18
5
abussssss2
Abussssss :
እባካቺሁ ሴቶች ተው ችግራችንን በንግግር እንፍታ የሀይል አማራጭ መፍትሄ አይሆንም😳😳😳
2025-10-06 09:14:28
4
sistok360
ዘ-አማን እዮሪካ :
ኸረ የት ሀገር እንሂድ። 😂😂
2025-10-06 03:37:42
6
mspretty150
🌺 :
እረ አንተንስ በገደለችክ
2025-10-06 03:24:56
46
frutafafi
Fre :
ግዜው የኛ ነዉ🤣😂😂
2025-10-06 07:31:41
26
hewaneyob
Hewan :
እ/ር ለአንዳንድ ሴቶች ሚስት ነው የሰጣችው
2025-10-06 05:01:21
17
yemariyam564
የማርያም ወርቅ✝️🇮🇱🇩🇪 :
የስነልቦና ሀኪም ይየው ሆ ጠልታኝ አይደለም ይላል እንዴ🤔
2025-10-06 05:37:12
7
asiaberecha
Asia Berecha :
እሷም ትጠየቅ ለምን እንደ ምትቀጠቅጠው🥺🥺🥺🥺
2025-10-06 04:19:18
6
nitsulcc4rq
ንፁህ ጄራርድ ኦርጊ ማኔ Liverpool ❤ :
ስትፈታት pls የኔን ባል ልዳራት እና አጣግታ አጣግታ ትልቀቅልኝ ፈቅጄላታለሁ 😂
2025-10-06 05:19:15
24
peace2025all0
Fashionoutfit :
ውይ ስያሳዘን ግን 😔ሳይመታት ወይ ሳያስቀይማት ዝም ብላ አትመታውም ትልቅ ጥቅፋት አጥፍቷል ወይ ራሱን ማስተዳደር አይችልም ሰነፍ ነው ማለት ነው አይዞህ
2025-10-06 04:04:54
16
mekid687
Mekid የራያዋ :
አ😂ከማስለቀስ ወደ መምታት ተሸጋግረናል ማለት ነው😂😜
2025-10-06 04:58:35
51
present928
present :
የወንድ ልጅ ጥቃት ይቁም 😔😔
2025-10-06 10:53:16
3
81richweloy
rich81 :
2018 teru lasmahn.. Alhamdulilah
2025-10-06 04:27:19
5
feventasew12
feven tasew :
እርፍ አባወራ ነዋ ያገባኸው
2025-10-06 12:39:44
0
To see more videos from user @antizio1948, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About