@ethiovideo1: ጣ ብዬ ሌላኛው ማዕዘን ላይ ነኝ 😁😁😁 #viral #fyp #foryoupage

Fiker Entertainment
Fiker Entertainment
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 06:40:54 GMT
452893
22095
1107
3840

Music

Download

Comments

bubu28532
🦋 butterfly 🦋 :
ጌታን እንደኔ ነች 😣🤣
2025-10-07 10:10:25
1256
hanaswetty97
sofi swetty :
እንዳንቺ መሆን አቅቶን ነው ብዙ የተጎዳነው
2025-10-07 11:23:19
715
wwwd339
naቲ ባቤ :
አይ ያልተያዘ ሰው
2025-10-08 23:46:01
0
marselas12
marselas@12 :
ይሔ ውሳኔ ከብዙ ጉዳት በህዋላ ነው
2025-10-07 12:01:23
509
jerykidane3gmail.c
jery k raga#&& :
እቺ ሴት እኔነኝ ሳፈቅር እስከጥግ ነው ትንሽ ችላ ያሉኝ ከመሰለኝ ለመሄድ ሰከንድ አይፈጅብኝም ፍቅሩ ቶሎ አይለቀኝም ግን አልለማመጥም
2025-10-07 10:32:05
110
orthodoxmaryam21
ቃል ስጋ ሆነ✝️ :
እሔንን ማንነትኮ ያመጣሽው ትናንት ያጣሽው እምነት የተከዳሽው ስላለ ነው ።
2025-10-07 09:33:18
918
kuleni04
kuleni kumela :
ያልተፈለጉበት ቦታ መቆየት ትርፉ ደስታን ማጣት ነው👏
2025-10-07 21:26:33
83
neba.yenatu
neba yenatu :
አይ ሃና ትምህርት ቤትም እያለን ሳክሳም ነበረች አሁን ደሞ ብሶባታል ምናልባት ካየሺው ነቢያት ነኝ ከሸኖ
2025-10-07 15:58:28
8
womenpikok
Ĥĺiňâ🖤 :
like ጣ 🤲
2025-10-08 22:52:36
0
wynua02
weyne :
እኔም እንዳቺ ነኝ እንዳልተፈለኩ ከተሰማኝ የለሁም
2025-10-07 11:26:42
83
leyutiee
Leyuitee :
ማውራትና መኖር ለየቅል ነው🙃
2025-10-07 13:56:18
105
debu15548
መቅደስ🦋🦋 :
መንታዬን አገኘው ተመስገን🙏
2025-10-07 13:56:55
33
lina.enu
ልደት#19 :
ምንድነው የሱ እህ እህ ማለት 😂
2025-10-07 17:36:21
15
shalomamen
shalomina🦋🎀 :
Kebzu megodat bawala yehe maninet yemetaw I know ur feeling deg argesh
2025-10-07 13:21:42
5
bereda90
bereda :
በሚገርም ሁኔታ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ ።
2025-10-07 08:00:56
269
tame211928
@Tame21 :
መቼም ማንያዘዋል አንዳንዴ የምታመጣብን ሾጥ ሾጡን ነው
2025-10-08 17:18:51
0
hayutidis2
Yuti😍💃(ወሎየዋ) :
Yeni ዘር 🤷‍♀️🤣
2025-10-07 11:30:56
42
user6904852472076
man utd :
እንዳንቺ እዚም እዛም ምትል ልጅ አፍቅሬ ...ጉድ ሆኛለው
2025-10-07 18:27:25
1
berban1974
berban :
እመይቴ ይነሱ ይምበሳበሱ
2025-10-08 17:54:09
0
je87407
J :
እኔስ ብትይ
2025-10-07 07:32:22
103
aster.asefa6
Aster Asefa :
wayen tadelshi
2025-10-07 09:05:32
28
kiyas.mother
የኪያ እናት :
እኔም እንደ አንቺ ነኝ ግን ተበቅያቸው ነው ምለያያቸው
2025-10-08 18:49:43
2
hamsal.tamiru
Hamsal Tamiru :
እኔን መሰልሽኝ
2025-10-08 09:06:18
3
hanabtssami
Hani Fkr :
ጉበዝ በርች
2025-10-07 10:21:21
2
burta00
Birtukan Bdhadha :
👌👌👌👌👌እቺ ሴት እኔነኝ ሳፈቅር እስከጥግ ነው ትንሽ ችላ ያሉኝ ከመሰለኝ ለመሄድ ሰከንድ አይፈጅብኝም ፍቅሩ ቶሎ አይለቀኝም ግን አልለማመጥም👌👌👌👌👌
2025-10-07 11:20:37
13
To see more videos from user @ethiovideo1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About