@etalemmesgana:

Etalem Mesgana
Etalem Mesgana
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 07:50:31 GMT
13557
314
66
140

Music

Download

Comments

tamrathailemaria6
Tamrat Hailemaria696 :
ምን ይቀደዳል አቦ ደህና ሰው ነበረ እኔ ሳውቀው ድሮ ብርሐነ ወንጌል ሲዘምር
2025-10-07 17:03:09
0
linaa27c
አየሱስጌታነውjesus is lord :
ታድያ ዘነበ ያሰተማረው ልክ ነው ማለት ነው በጌታሆኖ ሀጣት ውሰጥ ከተመላለሰን ንሰሀ ካልገባን ሲኦል ነውማለትነው
2025-10-08 04:02:19
0
beya.tola
Beya tola :
ታዲያ ለምን መላዕክቶችን ለምን ትሳደባላቹ ለምን ትንቋላቸዋላቹ ታዲያ
2025-10-07 19:18:55
0
wagarishuma1
wagarishuma1 :
ሞቶ ተነስቶነዉ ዋይስ እደ አሁኑ አጋልጋዮች በራይአይቻለ ነዉ።እድሜ ከለን ገና ብዙ እንሰማሌን
2025-10-08 03:24:32
0
sina2752
Sosi ደቀ መዝሙር :
አባቴ አንተ ምን ልታረግ ሄድክ እነሱም አንተን አይተነው መጣን ብለው ሲያለቅሱ ነበር
2025-10-07 17:12:22
4
diinaa313
olive mountain :
un biblical
2025-10-07 18:57:40
2
kulfsew
Kulf Sew :
ሕንድ ፊልም ነው በሉኝ
2025-10-07 16:53:32
4
abiy855
abiy855 :
አማኞች ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር አሳብ ስጡበት ግራ አታጋቡን
2025-10-07 13:59:07
2
selam.ephi
selam ephi :
አሁንም ቀልድ ነው ::እግዚአብሔር ሲኦልን የማስጎብኝትም በከርስቶስ አምኖ የዳነውነም ሲኦል የማስገባት አላማ የለውም
2025-10-07 14:42:24
4
12tdr35
Ethiopia :
ጭፈራ ቤት ገብተህ ይሆናል
2025-10-07 17:01:45
2
user5785558519805
berhan asefa :
ውሸት ነው? የፍርድ ቀን ሳይመጣ ይህ አይሆንም ከቃሉ ውጭ ነው!
2025-10-07 18:39:45
0
userimwxzn8vc2
Indigo :
Obbo barruu namaa, kitaabni kee amantii kee haa ta’u. Inni guutuu miti — seenaa guutuu himuu hin danda’u, haala dhugaa ibsu illee miti. Kiristoos kee nama ture, yaadaa ture — Waaqa miti.
2025-10-08 02:45:15
0
user8033051109851
user8033051109851 :
ሳይሄዲ
2025-10-07 16:56:53
1
no65493
Tesfaye Eshete :
ማን የሚሉህ ቱሪስት ነህ ?!
2025-10-07 17:13:16
0
abinetfeleke
Abinet Feleke :
አይዞህ አትፍራ ያው የmonopoly church አገልጋይ ነው ዘይት ሻጮች ነው
2025-10-07 18:17:39
0
expriment7
@expriment :
በቃ እንዴ ድነናል የሚል አስተምሮ ለምያሰተምር ፓስተር ይሄ ሃሳብ ምኑ ነው🙄🙄
2025-10-07 17:01:17
0
ashenzfgjt2
king :
በመጽሐፍ ሲመዘን እንዴት ይታያል?
2025-10-07 15:53:52
0
abba.boorechaa
Abba boorechaa :
Desss emilew antem yeheedekew siolee new
2025-10-07 22:31:04
0
mulugeta.tamirat
Mulugeta Tamirat :
ነገረሃቸዋል?
2025-10-07 14:42:41
0
gebrieleyu
God os gooe :
ቀባጣሪ እንደው ጌታሆይ እናንተን የማናይበት የት እንሂድ
2025-10-07 17:11:48
0
sara172709
sara :
በኢየሱስ ስም
2025-10-07 21:29:08
0
mamushe.dejene
ዳዊት ፍቅር :
ማን ማን አለ በእናትህ ንገረን
2025-10-07 16:59:12
0
user7271783871434
Zebene Tadesse :
ምን ልትሰራ ሄድህ?
2025-10-07 17:50:44
0
yonibuna
yoni :
ጴንጤ ገብተናል 😏😏
2025-10-07 16:56:54
0
elijah2639
Elijah :
ፔንጤ ሞሆን ስትል የሚያስገባ ከሆነማ ይቅርብኝ ሞተው ነበር ፓስተር?
2025-10-07 17:11:29
0
To see more videos from user @etalemmesgana, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About