@nahomet6: ተስማሙና ላግባችሁ🤭ችግር ከሌለዉ#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #viral_video

ናሆሜት🦅
ናሆሜት🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 08:17:40 GMT
693375
74190
1107
2630

Music

Download

Comments

emu_motiti
motiti :
ሳትሳደቢ ልክ እንዳልሆነ መናገር አትችይም እንዴ ቆንጂት
2025-10-07 08:35:23
1313
geaz868
geaz868 :
እሱ ወንድ አይደለም እኛን አይወክልም
2025-10-07 08:22:32
5152
senisenisha1
ሰኒ🌸 :
ንቀት ነው የኔን ኮሜንት like ማታረጉት😒
2025-10-07 08:41:18
119
bibirm.kamam
𝔀𝓾𝓳𝓻𝓪 𝓑𝓪𝓭𝓮𝓷𝓰𝓪 :
መናደድ አይደለም ስለማጠባ እኮ ነው ስትል ማርያምን አልቅሻለሁ
2025-10-07 10:35:42
100
keraoza
ⓀⒺ®️ⓘⓂ️⓪ⓩⒶ :
አንተንም እናመሰግናለን ናሆሜ🤟
2025-10-07 09:48:35
188
user8534652728198
ኩን ፋየኩን :
እሷን ለመረዳት ሴት መሆን አያስፈልግም
2025-10-08 05:39:05
3
zoez35
ZOE PSALM 118:22🇱🇺 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ።✝️😇
2025-10-07 13:11:33
39
anwaranu190
An war :
ትሳስቷል እኛም ተናደን ነበር!! ግን ተፀፅቶ ይቅርታ ጠይቋታል ፍቱ በቃ የሰው ትዳር አትበትን አታጋግሉ✋✋✋
2025-10-07 11:49:47
118
fasikatola
Fasika Tola💙 :
Tikikil 🥺
2025-10-07 17:38:52
9
user3060215813481
Nåřdōŝ 𝙝𝙚𝙬𝙖𝙣𝙚💘💘 :
እሱ ለተናገረው የኛ መሳቀቅ ምን ይሉታል🤣😂
2025-10-08 08:18:59
1
kashimeniy
kidus :
እሱ ለተናገረዉ የኔ መሳቀቅ😢
2025-10-08 06:44:10
2
.redu25
Rediet __🥰 :
ምን አገባሽ አንቺ እነሱ እኮ አብረው ኑሮ አቸውን እየኖሩ ነው አያገባሽም!!
2025-10-07 16:13:35
12
inshallahumi4
🕋🤲إن شاء الله✈️ :
አንዱ ምን አለ በኮመንት🤣ለካ የእንጀራ ባልም አለ አላለም
2025-10-07 13:17:23
19
filla_chelsea
Filla_Chelsea :
ናሆሜ ስለ captionኑ በውስጥ መስመር እናውራበት🤔🤔🤔
2025-10-08 08:31:35
0
amareeworku
amare worku :
በሰዓቱ ባገኘው ራሱ እወጋው ነበር...!!
2025-10-08 08:31:15
0
nebiyu_elias12
ነቢዩ ኤልያስ አስቴር :
ኧረ ይሄን ለመቃዉም ሰዉ መሆን በቂ ነዉ እንኳን ሚስት ተራ ሰዉ እንኳን እኮ ሆዱ አይገመትም። በትሪም እኮ መብላት ባህላችን የሆነዉ አንዱ ይህን ያህል በላ ሌላኛዉ ይሄን ያክል በላ ብሎ ላለመገመት እኮ ነዉ ..ከነዉርም በላይ ነዉር ነዉ 😡
2025-10-07 08:49:43
33
temutemu4881
cc2 :
ይህንን ለመረዳት ፆታ አይመለከተውም
2025-10-08 08:31:58
0
rivanvwa1f4
Rivan✝️🧕⚡️ :
Capition ወንድሜ ተስማምቶአል 🤭🤭😂😂
2025-10-07 10:17:39
8
bayeh932
Bayeh :
ቀልዱን ባይቀልድስ
2025-10-07 19:48:49
1
user3086681143569
Abdrmenan 555 :
እሱ እኮ ድድብናዉን አምኖዋልልልል🤣🤣😅😁😁
2025-10-08 07:48:31
2
ayman6841
Ayman :
Ere ayigebam😊🙏
2025-10-07 11:02:37
28
henoktadesse09
Henok Tadesse Sedebo :
አረ እናቱን ጓደኛዬ ቢሆን እወጋው ነበር
2025-10-07 08:44:05
391
10.abi_
Abraham💊🔹🔵🥶blue :
alen 😊
2025-10-07 10:36:14
2
hope86975
Tesfish Chelsea 💙 :
ሴት ልጅ እናት, እህት, ሚስት ናት ይሄን ነገር ማይረዳ ወንድ ለ ሴት የማይቆረቆር ወንድ የለም ካለ እሱ ወንድ ሳይሆን አዉሬ ነው ::
2025-10-07 08:31:30
20
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል Hii ይበለኝ
2025-10-07 14:25:39
2
To see more videos from user @nahomet6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About