@orthodox.1912: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህ

my Orthodox ⛪✝️❤️
my Orthodox ⛪✝️❤️
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 07 October 2025 10:30:26 GMT
196264
24670
1074
2597

Music

Download

Comments

user279060584
እሙ የናቷ ልጅ 💚💛❤️ :
አቤት መታደልሽ ምን ብለሽ ብፀልይ ነው በፍቅር ያኑራችሁ🥺🥺🙏🙏🙏❤❤❤❤
2025-10-07 21:05:09
120
ffff.ffff307
ባለ ማህተቧ ✝️💒 :
በረግጥ አውቃለሁ ሀፅተኛ ነኝ ግን ከዚህ በላይ አተሰቃየኝ ገብረኤል ሆይ ካለሁበት ጭቀትና ሀሳብ አውጣኝ አረ ተለመነኝ😭😭😭🤲🤲🤲
2025-11-06 12:36:49
5
roza4841
ሳራ :
እድለኛ ሚስት ነሽ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
2025-10-09 08:22:35
7
nigist86
የጎንደሯ Nigist👸የጌችየ እህት🥹የቦዛዋ💪 :
ምንኛ መታደል ነው በባል መመስገን🥺🥰🥰🥰 በፍቅር ያኑራቹህ🙏
2025-10-08 16:08:26
29
user73984618603388
ፀይሙ ነኝ የበረሀዉ :
አይለያችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-07 18:06:27
52
be.len12
ስውር ልቫ 🫅♥️ :
የኔ እናት ስታምር እኮ ደሞ አምላኬ ሆይ እደዚህ ክብር ያለው ባል ስጠኝ🥹🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 16:27:39
13
user2853863956273
ድንግል እናቴ :
ለሁላችንም የናተን አይነት ፍቅር ይስጠን የናንተንም ፍቅር ያዝልቅላችሁ
2025-10-08 14:36:21
5
mesi427
mesi :
እመብርሃን ትጠብቃቹህ ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-08 12:52:11
16
.gonder4
ቃል ሰጋ ሆነ💒🙏💕 :
እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ተመሠገንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጾሎታቹህ እሰቡን
2025-10-07 19:53:36
21
user41145737488503
ሀይሚ የገጠርዋ ቀበጥ😌😉👸💃❣️🌹 :
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ💝🥰💝🙏
2025-10-08 14:09:08
7
bk.asd23
ዳናይት💃 :
መታደል ተባረኩልኝ😢😢😢😢😢🙏🙏
2025-10-07 21:55:10
32
shdfg7
እምነት ተስፋ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው💒💚 :
መታደል ነው ማርያምን ከባል የኸን ቃል መስማት
2025-10-08 07:40:51
15
sabotuu.arsii993
Sabotuu Arsii :
2025-10-07 15:54:58
26
habetam80
የተዋህዶ ልጅ :
አይለያቹ ፈጣሪ ሕይወታቹን ይባርከው
2025-10-07 15:44:33
6
rozo.yohnnes
ሁሉም በእርሱ ሆነ :
ዘመናቹው ይባርክ እድሜ ይስጣት
2025-10-07 16:55:49
13
woynshet227
የአዳም ልጆች ተስፋ ኪዳነምህረት :
እውነተኛ ፍቅር ከላይ ነው እሚሰጥ
2025-10-08 10:54:56
5
emahus339
Gech :
አይለያችሁ ወንድማችን 🥰🙏
2025-10-08 17:18:22
5
design3753
በቃሏ :
ምንኛ መታደል ነው በማረያም🙏🙏🙏
2025-10-08 10:31:53
6
yefstumlji3
@𝐇𝐢𝐰𝐢🤌🫀 :
እግዚያብሔር ሲባርክ🥺❤🙏
2025-10-07 21:01:04
7
mariy1602
mariyam inate 21 :
amen
2025-11-26 19:08:03
1
emalove2100
Love1986 :
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
2025-11-09 14:29:36
2
lidyasanta3
Lidya santa :
Amen
2025-10-21 13:17:45
1
hlmegnawa7
mekdi ነኝ የM :
amen🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-12 17:35:43
1
emu.ye.marti.liji
Emu ye Marti liji :
Amen 🙏🙏🙏
2025-10-11 21:22:13
1
saaraassd
✝️⏮💒⏭✝️ :
💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-02 21:23:22
1
To see more videos from user @orthodox.1912, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About