@halalelectronics: 0939165164 & 0989742921 HalAl ☎️

ሀላል electronics
ሀላል electronics
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 11:35:27 GMT
1380680
32892
417
8837

Music

Download

Comments

workset.a
123 :
ከጨመኩትማ ገመድ ላይ አሰጣዋሁ
2025-10-08 03:52:05
511
eyassufilpos
Eu plumbing& solar waterheater :
እራሱ ሲያደርቅ ወዴት ነው ሚረጨው
2025-10-07 12:41:50
310
banchu56
Banchu Eshetu :
እኔ አለሁ እየጎተትኩ የማስገባው አይ
2025-10-16 13:09:56
0
ozsha27
ozsha27 :
ባይገርምህ ከነውሀው ነው የሚጨመረው🙄
2025-10-07 15:20:12
171
nejimatiktok
fifty :
ያምሀል እንዴ ስራው ምንድነው ማለቅለቅና ማድረቅ እኮነው
2025-10-07 18:14:46
64
user1052403836122
user1052403836122 :
ወሀ አታሳንሱ ስጨምቁ አላሉንም አንዴ🤔
2025-10-07 12:06:48
49
meftu2721
ማፊ ዲጅታል :
ልገዛ ነበር ልተወው እኔ ከሆንኩየምጨምቀ ው
2025-10-07 15:50:56
18
ashu.yebaba
Ashika keyredin❤ :
ወይኔ ጉዴ እኔ እኮ ልብሱን መጨመቂያ ክፍል ካረኩኝ ቡኋላ በኣናቱ በባልዲ ነው ዉሃ ምጨምረው ወይኔ😳😳😳
2025-10-07 20:37:27
13
user9310156128168
,meriam :
የማሽኑን ዋጋ ብትነግሩን
2025-10-15 19:03:11
0
lijred1
Řeď Ënțęr Ĥb :
በእጀ የማጥበው እኔ 😭😁
2025-10-14 15:39:04
0
halalelectronics
ሀላል electronics :
ውድ የሀላል ቤተሰቦች የዚህ ቪድዮ ዋናው & more focused መልዕክታችን ከታይመር ውሀ አርቁ ወይም ተጠንቀቁ ፤ ታይመረ ውሀ ሲነካው ይቃጠላል ነው እንጂ መጭመቂያው ውስጥ ውሀ ማድረግ የለብንም አይደለም መልዕክታችን ብዙ ቤት ያጋጠመንን ስህተት ነው ለመግለፅ የሞከርነው 🫡🤗🥰 like comment ❤
2025-10-08 04:27:27
12
a0907124
Aዩ💚💛❤️ወለየዋ :
ኧረ በማሪያም መልስልኚ ከመጪመቂያው በውስጥ ካልሲ ገብቶ ዘጋብኚ እንደት ልክፈተው እረ መላ በለኚ ሴትዮየ ገና አላየችውም ኡፍፍፍ
2025-10-07 13:48:42
0
user5005304294463
kidist abayne :
የኔ ሰራ ነበር አመሰግናለሁ🤔
2025-10-07 17:11:32
1
heney2025
እግዚአብሔር ከአዩ ልጅ ጋር ነው :
የኔ እራሴ ከጨመኩት ማሽኑ እራሱ አይጨምቀውም በቂ ውሃ ከሌለው መሽከርከር እራሱ አይጀምርም😳🤗
2025-10-12 01:27:02
3
martha.shiferaw5
Martha Shiferaw :
እያጠቡ ማድረቅ ወይም ማቢያው ውሰጥ ውሀ እያለ ማድረቅ ይቻላል ?
2025-10-07 22:49:03
0
chelekun
Leul ኽምራ :
መጭመቅያው ላይ እንዳለ እያለቀለቀ እንዲጨምቅ ውሃ ከላይ ቢለቀቅበት ምን ይሆናል
2025-10-07 14:20:00
11
19foziii
umu ayubi :
እባክህ ወድሜ ማጠቢያው ሳጥብበት ይሸታል የተቃጠለ ነገር ሺታ ማለት ነው
2025-10-07 13:11:14
1
paullabile7
paullabile419 :
ye fridge motor vibrate yaregal Yemen chigir new?
2025-10-14 10:56:03
0
fetle.35
Fetle💞 :
ኧረ ፍሪጀ እንደ ወፍጮ እየጮኸ አስቸገረኝ ምን ሆኖ ነው ምን ላድርግ???
2025-10-10 17:48:36
0
haset5422
hani :
ጥያቄ አለኝ መጭመቂያው ላይ ንፁህ ውሀ ማውረጃ አለ እኮ እና ልብሱ ላይ ውሀ አድርገን እድንጨምቅ አይደል እንዴ የተደረገው እረ ምንም አልገባኝም
2025-10-10 21:20:31
0
zebib13
zebib yimam :
ታስፈልገኛላችሁ ቤተል ሰፈር ስትመሰገኑ ሰምቻለሁ
2025-10-07 20:32:11
1
user1251970131813
omu Mahir :
ምን ይጠቅማል ካልጨመቀ ሳብ
2025-10-12 18:27:15
0
leoamirma
Leo Amir Ma :
እንዴ እራሱ ፋብሪካው የሰራለት ውሀ መጨመሪያ ሁላ አለው እኮ ሰሙኝ ብለህ ማይመስል ነገር አትናገር እዬ
2025-10-07 17:45:10
11
abat_tariku
Abat_Tariku :
ሀላሎች ሰላም ናችሁ ስለመረጃችሁ አመሰግናለሁ ። የማጠቢያ ማሽን ዙሩን ሳይጨርስ የተወሰነ ዞሮ ይመለሳል ምን ሊሆን ይችላል?
2025-10-08 04:11:56
1
marakismom
Mama bear 🐻 :
ሰው እንዴት ይሄን ማሽን ብሎ ይገዛል
2025-10-08 08:44:34
1
To see more videos from user @halalelectronics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About