@pastortamru: #ለኦርቶዶክሳውያን #ለሙስሊሞች #ለጴንጤዎች #

ገና ወንጌል ይሰበካል
ገና ወንጌል ይሰበካል
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 18:09:12 GMT
944325
11630
3739
2268

Music

Download

Comments

fire77343
fire :
ፔንጤ ማለት የገማ እንቁላል ማለት ነው
2025-10-08 06:45:23
2417
esset_12
esetua :
" በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:21)
2025-10-07 18:35:23
1004
ethiopia8585
ethiopia :
ጠገባችሁ
2025-10-15 17:54:22
0
biruh_alemayehu_
ብሩህ የጌታ ልጂ ከባህርዳር :
እኔ ጴንጤ ነኝ እንደዚህ አይነት ፀብ ጫሪነትን እቃወማለሁ !!
2025-10-08 05:43:05
580
dawitanteneh4
Dawit Anteneh :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሆናችሁ ክርስቲያን በሙሉ እስኪ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ🙏🙏🙏
2025-10-08 15:06:09
97
meskele.orsango
@meskele orsango :
ህግ ካለ ይህ ሰዉየ መጠየቅ አለበት
2025-10-08 02:04:06
421
user2271768325166
user2271768325166 :
በማርያም ከቻልክ ጎንደርና እና ሞክረው
2025-10-08 03:35:04
690
eyu.man1221
eyu man :
ኦርቶዶክሳዊያን የት አላቺሁ እስኪ እሂ ሰው በህግ ይጠየቅ ምትሉ
2025-10-09 17:50:34
34
user9959482932963
መጋቤ ሐዲስ መርሐጽድቅ በቀለ :
በህግ ይጠየቅ
2025-10-08 06:23:15
406
bute.bute18
Bute 90'S :
ይሄ ሰውዬ በህግ መጠየቅ አለበት
2025-10-08 05:50:07
155
addisashenafii
addisashenafii :
ሀዋሳ ላይ የ Protestant ስምን እያጠፋ ያለ ዱርዬ
2025-10-09 20:16:52
5
dagidi840
dagidi♈✝️✝️ :
ለምንድነዉ ቄሱ ኢየሱስ ሲባል የደነገጠዉ
2025-10-08 15:28:25
4
mogedegaw12
የአዳማዋ ፈርጥ :
መንግስት ይህንን ሰው መጠየቅ አለበት
2025-10-07 19:14:25
122
mottaz7tu
mottaz-7tu-Warka :
2025-10-11 10:16:41
0
user29047912174532
ደብሪቱ ማን እንደ እግዚአብሔር :
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ታድዬ
2025-10-09 19:16:28
2
me374800
Me :
ስብከት ነው ወይስ ነገር ፍለጋ 🤔❓
2025-10-08 03:44:05
85
etheal8
MARKOS :
18ሰዓት ፆመው፤ ከ6 ፡ 00 ጀምሮ ሰዓት ቆመው ፤ ኪዳን ቆመው ፤ ቅዳሴ 3 ፡ 00 ሙሉ ቀድሰው.. ክርስቶስን ሲያመሰግኑ አድረው ሲወጡ... 😏 ቀፈታም መናፍቅ መንገድ ላይ ቆሞ...... አይ ድንቁርና
2025-10-09 20:38:16
1
user1488077952426
መኬ ጎንደሬው :
ሀገሩ የትነዉ በማሪያም ንገሩኝ እርምጃ ይወሰድበት ጭራሽ ቄስላይ ፊጥ ይላል በዛ
2025-10-08 12:06:39
9
martha.habthe
Martha Habthe :
ስነስርዓት ይኑርህ ስውን አትካ
2025-10-07 19:24:35
23
wefealala
ሶል ሸገር ጲላጦስ :
ምነው ኢሬቻ ሲከበር የት ጠፍታቹ ነበር
2025-10-08 09:39:18
15
esutykey12
kiya12Leo :
አ ዋሣ ማለት ሕግ የሌለበት ሀገር ነው..
2025-10-10 13:21:23
0
1978abi
abi :
እኔ ጴንጤ ነኝ እኼ ሰባኪ አይመየኝም ለእይታ ነው ሁሉ ነገሩ
2025-10-08 02:54:19
29
ene.neng.biruk
🍷🍷ene neng biruk♥️🥀 :
በሕግ ይጠይክ የምትሎ?
2025-10-08 11:07:15
34
6612122424y
& :
እኛንምላይክ1000አልገባንም☺️☺️☺️☺
2025-10-14 23:48:45
0
abel.desta15
abel desta :
ምናለ እኔን እንዲክ ቢያደርገኝ ማላመጫውን ወደ ማዳመጫነት ነበር የምቀይረው
2025-10-08 10:52:30
83
To see more videos from user @pastortamru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About