@saviolazeki: እንግዲህ ቤቱ ከጨለመም አምፖሉን አብሩት በሩ ከተዘጋም በሩን ክፈቱት ደሞ እንዳትመለስ የሌለው መስሏት እንግዲህ ጌቶች ምሕላ ቁሙ ዱዐ ወጥሩ ቁርዐን ገልጣችሁ ፋቲሀ ቅሩ እንዳይኸልፋት ሳሩ ቅጠሉ ትመጣለች ፍቅሬ ትመጣለች አሁን መንገድ አይኑ ይፍሰስ መንገድ ምንጣፍ ይሁን ደመናው ይበተን ፀሀይ ቁማ ትቅር ማዕበሉ ፀጥ ይበል ጨለማው ያቀርቅር በተፈጥሮ አሳባ በዛው እንዳታድር እሷ ብቻ ትምጣ ኩል ሰበብ አይሁናት በወጉ አይበጠር ፀጉሯም ይንጨባረር አልባሳት ጌጣጌጥ ቀለም ፥ ሽቱ አትምረጥ ወርቅ ፥ አልማዝ ሆኛለሁ በናፍቆቷ ስቀልጥ ። እሷ ብቻ ትምጣ ቀልቧን ሳትሰበስብ "ምን ይዤ" ሳታስብ ደጃፏን ሳትዘጋው ቤቷን ሳታፀዳው አልጋ ሳታነጥፍ ልብሶቿን ሳታጥፍ ለኔ ምትሰጠኝን አበባ ሳትቀጥፍ ዝ ር ክ ር ክ እንዳለች ... እሷ ብቻ ትምጣ እንደ ሌላ ጊዜ ጊዜ ሳታጠፋ ጎረቤት 'ቻው' ሳትል እናቷን ሳትካድም የመንደር ህፃናት አስቁማ ሳትስም አይነስውር አይታ መንገድ ሳታሻግር ሳያገኛት እክል ሳይጠልፋት ግርግር ከቻለች በክንፏ ካልቻለችም በ'ግር እሷ ብቻ ትምጣ... @Habtamu Hadera ✍🏽 . . #viraltiktok #fyp #cinematic #videography #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Zeki Saviola
Region: ET
Wednesday 08 October 2025 06:28:51 GMT
Music
Download
Comments
Ray👑 :
where did u go???
2025-10-08 08:16:26
0
Estif :
ere endiwerd adrgew video wen man
2025-10-10 20:24:34
0
Redunah :
reintroducing our city at its finest 💛💛💛
2025-10-08 08:30:05
0
🇹🇷Finot💗 :
caption 👇🏿🥹
2025-10-19 14:53:40
1
abina ✌️ :
wow✌🥰
2025-10-08 18:36:55
0
🎭 ሰጩ ሐበሻ 🌴 :
@Mim tahir
2025-10-24 22:08:52
0
jo+ :
✌✌✌
2025-10-10 11:13:57
0
sami :
👏👏👏
2025-10-10 08:37:37
0
꧁༒ ☬ ᴀʙʀꜱʜ_ᴛ ☬༒ :
🥰🙌🏾
2025-10-08 17:10:04
0
neoma23 :
🖤🖤🖤
2025-10-08 14:08:53
0
💊 M I K O 🇻🇳 :
🖤🖤🖤
2025-10-08 11:56:10
0
Ephi Captures16 :
❤
2025-10-08 11:38:15
0
TO_WORLD :
🔥🔥🔥🔥 👏👏👏👏
2025-10-08 10:24:02
0
Fina_senait :
🖤
2025-10-08 08:44:22
0
Shifta Films :
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
2025-10-08 06:34:28
0
𝓭𝓾𝓻𝓮𝓻🤍 :
mn yamare gtm new🥹
2025-10-11 17:57:40
1
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm
homepage.