@nejadire: ልብስ ለማድረቅ ለምን ጊቢዎን ያጨናንቃሉ 0949190945 // 0949190945 "ቤቶን ወይም ጊቢዎን በሚያምር ሁኔታ አሰርተው፣ ለምን የልብስ ማስጫዎችን ያዝረከርካሉ? ቦታ የሚቆጥብ፣ በቀላሉ የሚታጠፍ እና ዘመናዊ ዲዛይን ያለው ዘመናዊ የልብስ ማስጫ ይዘን መጥተናል። የቤትዎ ወይም የጊቢዎ ውበት በልብስ ማስጫዎች በመዝረክረክ እንዳይበላሽ፣ ይህን መፍትሄ ይዘንልዎት መተናል! የዘመናዊው የልብስ ማስጫ ጥቅሞች: * ቦታ ቆጣቢ፡ ግድግዳ ላይ ስለሚሰቀል ጊቢዎ ላይ ተጨማሪ ቦታ አይይዝም። * ለአጠቃቀም ምቹ፡ ልብስ ለማድረቅ ሲፈልጉ ይዘረጋሉ፤ ሲጨርሱ በቀላሉ አጥፈው ግድግዳው ላይ እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ። * ጥንካሬው ደሞ ፡ ጠንካራ ከሆኑ ብረቶች የተሰራ በመሆኑ ከባድ ልብሶችን በቀላሉ የማድረቅ አቅም አለው። ማራኪ ዲዛይኑ ደግሞ የቤትዎን ውበት ይጨምራል። የጊቢዎን ገጽታ ዘመናዊነት ያላብሱት፤ ቦታም ይቆጥቡ። የእለት ተእለት ህይወትዎንም ቀላል ያድርጉ። አሁኑኑ ይዘዙ! ያሉበት ድረስ መጥተን እንገጥምልዎታለን። ስልክ: ** 0949190945 / 0949190945 የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የሰራናቸውን ስራዎች ይመልከቱ እንዲሁም ቲክቶክ ላይ በስፋት ያገኙናል
Nejaᵈⁱʳᵉ
Region: ET
Wednesday 08 October 2025 11:34:22 GMT
Music
Download
Comments
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱልላህ :
1ቶሎ አይደርቅም? 2ወፍራም ልብስ እና ብርድልብስነክ ነገሮችን አይችልም?🙏
2025-10-08 16:38:48
22
MeskiJesus :
ዋጋው ስንት ነው
2025-10-09 05:52:07
7
Etalem tadesse :
yet nachu
2025-11-27 04:57:11
0
Ta/Bu :
ፌክ ነው ግርግዳው መያዝ አይችልም የህፃን ልብስ ብቻ ነው የምችለው
2025-10-09 03:49:10
5
አደራጀዉ :
ስልክና ቦታ ዋጋ
2025-10-30 19:47:48
1
OMU NASiR :
ዋጋወደሴ
2025-10-12 04:57:40
0
Lidiya :
የት ከተማ ናችሁ?
2025-10-10 12:29:58
0
محمد إبراهيم :
ወግ ስንት ነው
2025-10-10 17:48:43
0
chayni :
ሰንት ነዉ
2025-10-09 03:52:33
0
Astukonjoo :
ስንት ነው
2025-10-11 08:53:52
0
ቃል :
ክፍለ ሀገርስ ትሂዳላቹ?
2025-10-10 18:04:46
0
mati-eshe :
አደራሻክ የት ነው
2025-10-09 08:07:43
0
Bethlehem :
አሳብህን አደቃለሁ
2025-10-10 19:31:57
0
አላሁ መግፍርኒ ወርሀመኒ ወአፊኒ ወርዙቅኒ :
የት ነዉ
2025-11-03 03:04:39
1
babey :
የት ነው የማገኘው
2025-10-09 07:45:12
0
በገና ሆይ ተነስ :
bakihin wagawun nigeren
2025-10-09 15:32:39
0
Don't forget to scroll :
I need one
2025-10-09 07:30:01
0
muni :
waga sintnw
2025-10-10 18:18:23
0
ASE AEP :
ወደ ገደለው ዋጋ ንገረን😂😁
2025-10-08 20:58:41
1
TIBEBNESH :
የትኀነው
2025-10-08 20:13:37
0
user2616117570410 :
በአላህ ዬት ነህ
2025-10-09 17:03:04
0
Meski :
ዋውውውውውውው
2025-10-10 12:50:33
0
Asrar telehan :
ዋጋው ሰንነው. ቤተሰብ
2025-10-10 16:07:57
0
YS :
ዋጋው ስንት ነው ልዘዝህ
2025-10-09 16:06:06
0
Tigest Amesalu :
ዋውዉዉዉ ዋጋዉ ስንት ነዉ
2025-10-09 16:43:04
0
To see more videos from user @nejadire, please go to the Tikwm
homepage.