@sol..347197: #አዲስአበባ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @joni tsegaye @decha @BARKOT 2️⃣5️⃣🥋🎱 @NATI ናትናኤል @wendya m2 @ዮሴፍ @@George @ኤልሳ የሹፌሮች ድምፅ ይሰማ ኢትዮጵያዊቷ 🇪🇹

ሶል የበረሀው ሹፌር
ሶል የበረሀው ሹፌር
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 October 2025 14:28:27 GMT
194677
7070
554
1460

Music

Download

Comments

.ab3615
ተጫወቱ :
ገና መከራህን ትበላለህ አይዞህ !
2025-10-09 14:05:26
0
lij.a.b.d2
lij A B D :
1500 ወዬ በለው
2025-10-09 09:52:12
1
tesfubirki
Tesfu Birki :
በሲኖ ነበር ይሄንን
2025-10-16 11:31:55
1
abusha217
abusha217 :
ስትበሳጭ ይብስበታል ከጻፈዉ በኋላ ምንም ሳትናገር ፈገግ ብለህበት ሂድ ያብዳል ከየት እደተላኩብን ደሞ እኮ ተመስጦ ሲጽፍ የህይወት ታሪኩን የማጽፍ ነዉ የሚመስለዉ
2025-10-09 16:24:45
12
kuzy9244814069954
kuzy :
አረ ድፍረትህ ቆመህ ትቀርፀዋለህ 😂😂😂😂😎
2025-10-09 16:52:59
10
user5379382376293
ፈላው ዘጠናው :
ልክ ነሽ አባቢ አለሌ
2025-10-13 17:44:11
1
mahiye772
ከፈን ኪስ የለዉም.!❤️🙏 :
የቆመ ሎቤድ ስር ይገባል አሽር ዱአ ማድረግ ብቻ !
2025-10-09 04:46:36
46
awel.hassen32
Liverpool :
አረ የመንግስት ያለ ተቃጠልንንንንንን
2025-10-09 10:23:26
1
awelmohammed142
awelmohammed142 :
ከጫካ ሽፍታ ና ከትራፊክ መጥፎ የትኞቹ ናቸው???
2025-10-08 19:45:34
9
where.is.this.cou7
Where is this country? :
አውቀዋለው የመጨረሻ መጥፎ ትራፌክ ነው
2025-10-09 04:53:55
177
user2285179502418
uche 22 :
ወንድሜ እውነትህ ነው
2025-10-09 08:49:44
2
yeyifatu
yeyifatu Tinkish :
አቤት የኸ የተረገመ አቀዋለሁ
2025-10-14 18:28:14
1
wende.jote
ጥቁር ደም 💀🦾 :
ሾጣጣ ተመቸኝ😁😁😁😁😁😁😁
2025-10-08 17:07:48
94
user7230073622685
t :
ምርጥዩ ትራፌክ
2025-10-09 01:25:03
4
ethiopianvitiligosociety
ethiopian vitiligo society :
ትራፊክ እና ፓሊስ ሊፍጥ ሲጠይቁ ሚያቆሙ መኪኖች ሳይ ነው ይበልጥ ደሜ ሚፈላው
2025-10-10 13:42:41
1
.1685289
ሀሌ ሉያ :
እረ እኔንም 1000 ተቀብሎኛን
2025-10-12 08:41:27
1
frether.fkr
frether fkr :
betam betam kfu metfo trafik new mengst ayakehum
2025-10-09 10:56:40
1
user4533382995935
የጨነቀ ለት :
ወላሂ የሹፌር ቤት እኮ በጣም ጎድሎብን እኮነዉ የምንኖረዉ ምንአለ ብንረዳዳ ጎበዝ
2025-10-08 17:00:51
24
user2762768841925
Lamba ዲና :
ሾጣጣ አይባልም በማዕረጉ ጥራው ትከሻው ላይ ወፍ ያራበት መሰለህዴ😆😆😆
2025-10-10 05:07:50
2
tred032
Winta Tred :
ህጋዊ ዘረፋ እኮ ነው እየተፈፀመብን ያለው። በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለቴ ከሰሱኝ እኮ😭😭😭
2025-10-09 06:01:33
2
johnniewalkk
ZJohnnieWalker :
ለ ኢትዮጵያ ኪሳራና ከማይጠቅሙ የስራ መደቦች ውስጥ ትራፊክ ፖሊስ የስራ መደብ ነው ሀገር እየከሰረች ነው በዚ ስራ መደብ !!
2025-10-09 06:18:36
3
berktmenbre
berktmenbre :
እውነት ምስክሩ ቦርጩ አይበላም 🙃🙃መሰለኝ
2025-10-09 16:39:52
2
hahu329
𝓗𝓪𝓫𝓽𝓪𝓶𝓾 𝓓𝓮𝓫𝓪𝓼𝓱⏰ :
ቀላል
2025-10-13 13:38:57
1
fiketefera
@fiketefera :
እየኮረጀ ነው እንዴ አጠሬራ ይዘዋል
2025-10-10 05:46:11
1
sofenyas4
ሶፈንያስ :
ነጫጭባ ነጫጭባ የደረሰበት ያውቀዋል
2025-10-09 17:17:19
1
To see more videos from user @sol..347197, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About