@ethiocollection_:

Ethio collection
Ethio collection
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 October 2025 17:55:36 GMT
696714
37898
363
3602

Music

Download

Comments

ezzy3457
Fernando 🦇 :
ደፋር እንጂ ፈሪ ታሪክ የለውም👍
2025-10-08 21:21:20
2298
ethio.matrix
Ethio Matrix :
What a woman
2025-10-09 08:10:16
816
yonigunner
Gunners :
ደንበኛዬ ነበረች የሴት ጀግና her story is inspired
2025-10-08 19:33:19
758
gxbyr56076
🇫🇷 :
በቃ ወያኔ የማይፈራው የለም
2025-10-09 04:19:18
216
user19284496338334
user19284496338334 :
ዓለም ለፈሪዎች አትሆንም ጀግና ነሽ
2025-10-09 12:48:57
179
helen199999
helen :
ስለአንቺ እሰማ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
2025-10-09 04:42:20
147
big_dan_dan
tarik :
ተርዚና ይዛለች ልበል
2025-10-09 06:08:06
81
mengsteabgebremed
መንጌ (መንግስተአብ) :
ጀግና ሴት
2025-10-08 18:26:57
280
yohannesgebegziab
jo man :
ወያኔ ሁሌም ጀግና ነው በመሆኔ ካራሁ
2025-10-08 21:26:34
77
tinktankgm
በሀዋሳ እና አዋሳ ሰማይ ስር :
መስቀል አደባባይ አንበሳ ሕንፃ አጠገብ የነበረው የሀድያ ሱፐርማርኬት ባለቤት አይደለችም እንዴ
2025-10-09 05:08:38
95
berihungebre8
berihungebre :
ጀግና ነሽ አገራችን እንዲህ አይነት ሰው ነው የጠፋው
2025-10-09 04:30:47
117
iseeyou7755
፬፯፯፯፬ :
እስኪ videoዉን ሳታዩ ድምጿን ብቻ ስሙት!! ማን መጣላችሁ!?🤔 ቲጂ አገልግል!!!😂😂😂
2025-10-09 06:13:16
56
shalom20166
Yonas Hailu :
ጅጅጋ ላይ የምኒሊክ ሀውልት ኖሮም አያውቅም ምን አልባት ሐረር ላይ የራስ መኮንንን ሐውልት አፍርሰውት ነበር ይህ የሆነው በቅርብ በአብዲሌ ጊዜ ነው ግን ምንም አይነት የመንገድ ችግር አልነበረም የህዝብ ማመላለሻም ከጅጅጋ ቀብሪደሀርንም አልፎ እስከ ጎዴ ያለምንም ችግር ይሄድ ነበር ሌላው መቼ ነው ደግሞ ከሰብ ወደብ መጠቀም የተጀመረው? ሴትዮዋ ቀደዳ ነው የምታወራው።
2025-10-09 00:01:41
31
capua19
capua19 car :
የደፈረ በላ ማለት ይሄ ነው ጀግና🥰
2025-10-08 20:51:47
97
nido9959
Nido :
በተመስጦ የሰማሁት ወሬ
2025-10-09 11:17:20
51
diasopra
መንትያው :
ማአሚ እናአታአችን እድሜና ጤኤና ይስጥሽ ኑሪልን በወቅቱ ጀግና ትራአንስፖርተር ነበረቾ መኪኖቹ ለአይ በረዳትነት ሰርተናል እደ እናትም አደ አለቃም ነበረች ኑሪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
2025-10-08 23:15:15
66
ethiocollection_
Ethio collection :
ሃዲያ ትባላለች የጎንጂ ትራንስፖርት ባለቤት በእርሻ ያልሰራችው የላትም ጀግና ሴት ናት የሞሞና ሆቴል ባለቤት የነበረች ፣የአፍሪካ ህብረት ስብሰባዎች ኦርጋናይዝ ያደረገች ጀግና ሴት ናት። ጊዮን ሆቴል ጎን የነበረው የሃድያ ሱፕር ማርኬት ባለቤት ብቻ ጀግና ነች 👌👌💪💪💪 እስኪ ጨንሩበት የምታውቁትን
2025-10-09 13:15:57
114
wizesm
dibora :
የሴት ጀግና ጀግኒት💪💪💪
2025-10-09 14:25:51
18
yabina8045
yabina8045#### :
your ability to navigate complex challenges and make strategic decision in truly admirable . what a woman !!!
2025-10-09 12:52:01
18
nahomgirmabelete
Aether :
ታሪኩዋ ውሸት ነው ኦጋዴን አብዲ ኢሌ ነበር እንጂ ሌላ ማንም አልነበረም
2025-10-08 20:39:33
9
sonofmercy029
King peni 👑 :
ኦክሰዴን የሚያውቀው
2025-10-09 02:23:40
14
mulukentesfaye01
Mule Vikoresh :
ጀግና ሴት🙏
2025-10-09 18:34:11
8
shewagezaw1234
shewagezaw1234 :
ቆሜነዉ ያጨበጨብኩልሽ ጀግና
2025-10-08 23:52:07
17
abscissa49
ጠንክር በdwi🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️ :
ቆንጅዬ ናት😉
2025-10-09 05:14:25
13
abenny1
Abenny :
አንበሳ!!😍
2025-10-09 10:26:14
10
To see more videos from user @ethiocollection_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About