@yohadnuguse: #ጥምቀት ለድኀነት ነውን? @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @gadisa @ባሮክ @N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒 @Deacon Meku(Δικονος Μεκουανντ) @አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ

ዮሐድ ንጉስ(Ιωχάδ νγους)
ዮሐድ ንጉስ(Ιωχάδ νγους)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 October 2025 17:00:50 GMT
5784
1354
197
1543

Music

Download

Comments

kiye2112
✥ kiye ✥ :
ከመጣ እኔ ሀገሬ ጨርቄን ማቄን ሳልል እገባለው🙌
2025-10-09 18:43:53
13
makmelatube
Deacon Meku(Δικονος Μεκουανντ) :
ዳር ያዝ😂😂😂
2025-10-09 17:37:29
31
jolax2113
John 2113 :
ዮሐድ king💪💪🙌🙌
2025-10-10 09:15:49
0
apostolicsuccession27
አቡ የክርስቶስ :
ገድላት ድርሳናትም መጥቀስ ይቻላል? ከስሩ ከመሰረቱ እንድንጀምር ከተዓምረ ማርያም መጀመር አለብን
2025-10-09 17:07:22
80
yoni_yeldeta
yonas ye ldeta :
አበው ውሃን ከጥሩ ምንጭን ከስሩ እንደሚሉት ከጥንተ ነገሩ እንጀምራ ..ገድላቱ ላይ ያለውንም እንፈትሸዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-09 17:16:49
56
christisgod...27
gadisa :
Kelemewa Kelemewa🤣🤣🤣
2025-10-09 17:57:16
27
user2284348391794
k :
ዮሐድ መጣ ማን ደፍሮ ይምጣ 🥰
2025-10-09 17:06:44
42
mamealex04
ቀለመወርቅ አይተንፍሱ :
አይይይ አይይይይይ ምነው ተረበሻችሁ
2025-10-10 07:56:12
0
biniyambini2121
ቢኒያም ምስኪኑ :
👏👏👏👏👏 ከመጣ አንበሳ አወርድለታለው
2025-10-09 19:09:29
7
serdinosinternational
serdinos internation :
ቀለሜ በመፅሐፍ ቅዱስ ከሚወያይ ጥምቀት ለድኅነት ነው ብሎ ቢያምን ይቀለዋል !😂😁😂
2025-10-09 17:38:34
32
afomiat21
afomiat21☦️ :
ቀለሜ ለውይይት ከመጣ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ማለት ነው😂
2025-10-09 17:05:54
11
tizu529
tizita :
ዮሐዴ 🥰🥰 ቀለሜኮ ገድል ነዉ ሚመቸዉ 😁
2025-10-09 17:17:31
6
barockenet
ባሮክ :
በገድል ይመችሀል?😁
2025-10-09 17:13:51
42
mmamay8
ማማይ የመሲሁ ልጅ :
ጭራሽ በቤተክርስቲያን አባቶች ዩሐድ 😁
2025-10-10 01:07:04
7
abeni_6
Abeni_6 :
በስዕል ከሆነ ይወያያል 😂😂😂
2025-10-09 18:22:14
4
peninnahh
Ruhama24 :
ብዙ ጊዜውን ገድላይ ስለሚያሳልፍ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል አያውቅም እኮ
2025-10-09 18:12:58
1
kiruyemaryam
kiruየማርያም🇬🇷🇩🇪 :
ልፍያ ፈለክ ላብ በላብ አረግሀለው 😂😂😂😂
2025-10-10 05:02:21
2
chuchu.chu30
kal :
በቃ ኤሪሚ እንደዚህ በድብድ በ በድብድ ያርጋችሁ ዘንድሮ አልቻላችሁም😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2025-10-09 17:32:01
1
ajtiktok_123
Nama :
ቀለሜ ከመጣህ የማናወርድልህ ነገር የለም። ማለቴ ያው እንደተለመደው ስትለፈልፍ እንጥልህ ይወርዳል። 😂😂
2025-10-10 05:02:22
1
yohannesmanaa
ዮሐንስ እናቱን የሰጠው :
ለዚ ውይይት ቀለሜ ከመጣ አኔ ምን ልቀጣ እስኪ ንገሩን የመጀመርያ ልጄን ቀለሜ ብዬ እስከመጥራት እሰርሳለው😂😂😂
2025-10-09 18:28:49
3
z_lda1621
ዘ_ልዳ :
ወንድሞቸ እና እህቶቸ ቀይ ቀጭን ድምፁ የሚያምር ቆንጅዬ እዩት ስሙት ይኸ የእሱ ድምፅ ነው😥😥😥
2025-10-09 17:57:24
5
user9476303186071
happy :
ብላዘር ስለ ድህነት ከሆነ ቀለሜ አይመጣም ስለ ገድል ከሆነ ሮጦ ስለሚመጣ ያኔ አናግረው
2025-10-09 20:48:44
0
survivorbarbie
𝘿𝙞𝙣𝙖𝙝 :
ለቀለሜ አሁን ዲቤት ሳይሆን skincare ነው የሚያስፈልገው ማድያት አውጥቷል እኮ ዮሀዴ
2025-10-09 17:40:35
1
sara.andenet
SአRአ የፍቅር ሰው :
ቃለሜ የራሱን ገድል እየጻፈ ነው አይመቸውም
2025-10-09 17:55:11
0
bezakulubezakulu
ካርማ :
ዙሩ ከረረ ጎበዝ እኔ የለሁበም🤔🙄
2025-10-09 18:00:04
0
To see more videos from user @yohadnuguse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About