@ashu_great: #kintebeb #Ethiopia #Orthodox #mezmur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹like #fyppppppppppppppppppppppp

ASHU 💫
ASHU 💫
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 October 2025 15:35:35 GMT
106683
15923
303
1612

Music

Download

Comments

user8121810811544
ዳዊት ፀሐዬ :
የኦርቶዶክስ መዝሙር ነው??????
2025-11-01 09:35:36
116
amir.nebil8
Amir Nebil :
ሙስሊም ብሆንም ተወልጄ ያደኩት አዲሱ ሚካኤል አካባቢ ነዉ ይሄን መዝሙር ስሰማየሆነ ደስየሚል ትዝታ ዉስጥ ገባሁ ያኔ ምን እንደሚያሳስበኝ አሰብኩትና በማደጌ ተበሳጨሁ ኡፍፍፍፍ🥺🥺🥺
2025-11-01 20:17:19
35
dave___925
dawit++ :
ቀራንዮ መድሀኒዓለም
2025-11-02 21:19:20
0
lincktech8
አብ-ኤል :
ተረጋጉ ዘመናዊ መሳሪያ ሳይወገዝ የተዘመረ የኣርቶዶክስ መዝሙር ነው….
2025-11-01 16:48:05
43
whocanjudgeme111111111
Alex :
አሀ አሁን ነው እንዴ ኪቦርድ ሀጢያት የሆነው?
2025-11-02 19:27:45
0
robatube03
RobaTUBE03 :
in memory of my father Niguse Abay. he used to sing this mezmure everywhere. may his soul rest in peace.
2025-11-02 18:11:26
2
darumese
ከግድቡ ወደ ወደቡ :
አረሌሎች ካሉህ በናትህ
2025-10-31 23:06:34
46
lozayemaryamfre
ሎዛ ♍️ :
ልጅነታችን ከምኔዉ እንዳለቀ 💔😭
2025-11-01 19:05:23
282
miku48.0dege
Miku :
አሁን ግን ለምን ተተወ???🥰
2025-11-01 13:08:15
3
rasclain
rasclaain4211 :
its ኑ እንቁረብ መከራ ሳይመጣ🙏🙏
2025-11-01 05:59:45
13
devteddy10
teddy dev :
መሳርያው ግን organ አይመስልም
2025-10-11 04:21:11
4
aregahegnamenu
areg :
መቼም በስህተት የተዘመረ መሆን አለበት። እኛ በክራር፣በማስንቆ፣በከበሮ፣በበገና ብቻ ነው መዝሙራችን።
2025-11-01 13:16:29
2
jo.jo.johans
jo jo johans :
wow lelam edi aynt mezmur kal
2025-11-02 19:00:52
2
alemayehu2013a
alemayehu2013 :
ማታ 11 ሰዓት ሰርክ ጉባዬ🥰🥰🥰
2025-11-01 14:15:41
41
betlhemawit
betuna✞♋ :
አሰለቀስከኝ🥺
2025-11-03 05:55:03
0
muleyaleju
Mule ya leju :
ደሞ ከ ጀንበሯ ጋር
2025-11-02 18:37:36
7
23hailem23
23𝕙𝕒𝕚𝕝𝕖𝕞23 :
ወይኔ እንዴት እንደነዘረኝ 😭😭😭
2025-11-01 19:17:09
13
wendeson.fentaw0
Wende1921 :
የምር እንባየ መጣኝ ለካ አሁን ሁሉም ነገር አስጠልቷል ብቻ እግዜር ይመስገን
2025-11-02 16:37:39
5
user5023593417003
Dishtagin jimma :
በመ ብርሀን እንባዬ ነዉ የመጣዉ ትዝታዬ
2025-11-01 20:25:27
3
mahiti083
Elena :
ወልዲያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ያስታውሰኛል
2025-11-03 04:01:09
0
whatcountryisthis59
What Country Is This? :
What country is this?
2025-11-02 04:38:35
0
metshafehenokbabi
መፅሐፈ ሔኖክ :
ካልተኖረ ልጅነት ካልተኖረ ወጣትነት ያልተኖረ ክርስትና ይቆጫል
2025-10-13 14:28:42
131
moonlightt2921
Cያምreኝ :
አቤት እንዴት ልብ ይነካል ወደ ሰማያት ይዞ የሚነጥቅ መዝሙር ልጅነቴ ወዴት አለህ?
2025-11-03 03:53:06
0
user4577881762106
🔥🔥🔥🤣 :
እረ በስመአም
2025-11-02 19:57:54
1
esrii.1
Esrii +1 :
ሀያቴ ነፍስሽን ይማረው አንቺን አንቺን ትዝ ይለኛል ይሄ መዝሙር ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ያኔ አቅፈሽ እዳሎሰድሺኝ አሁን ግን ልጅነቴ ከመቼው እዳለቀ እንኳን ግራ ያጋባኛል ይሄ መዝሙር 🙏🙏🙏
2025-11-02 20:58:10
1
To see more videos from user @ashu_great, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About