@user1965532714941: ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ ❤️ አንቺማ ምን አለብሽ የኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ @ሩት ለይላ ኢብራሂም #cinematography #fyp #viral #storyteller #music

ል - ዑ - ል
ል - ዑ - ል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 October 2025 16:25:20 GMT
1960419
157884
2462
19275

Music

Download

Comments

chocolategirl0030
🦋Miss👸kedriya🌸 :
ሲንግሎች ስትገቡ ሀይ ብላቹኝ እለፉ አይዞን 🥺
2025-10-11 05:22:26
3973
titi03339
titi :
ሲንግሎች አይዞን አንድ ቀን ሞተን እንገላገላለን😭😭😭😭
2025-10-11 09:44:39
1820
0938648906al
Ale Ale :
ውስጤን ነው የገባችሁት የልጅቷ እርግት ያለ መቅበጥ🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♂️🦹‍♂
2025-10-12 21:41:25
1
fandishe.eliyas2
ናዝያንስ naziyans andDire :
:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-12 05:50:18
248
kaleb_baalee
@kaleb_baalee :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ 🥰🥰🥰
2025-10-11 02:41:51
759
aberszhlsc7
. :
2025-10-10 22:16:06
1363
yonaa1221
🅨🅞🅝🅐🅣🅐🅝 :
ችርስ ሲንግል ለሆናቹ😁😁😁😁
2025-10-11 07:27:51
348
dagibemilawu
Dagi online Ekubi,, :
እንዴ እኔ ከ15 ጊዜ በላይ ያዬ🤭🤭🤭🤭
2025-10-12 18:25:01
8
dagi17dam
🎀𝚍𝚊𝚐𝚖𝚊𝚠𝚒𝚝🎀 :
የሷ ቅብጠት የሱ አስታየት 🥰🥰
2025-10-12 11:21:21
8
get.gech4
Get Gech :
ካሜራ ማኑ ግን
2025-10-11 04:07:03
775
getishtseganew
Getish Tseganew :
የማን ሙዚቃ ነዉ እባካቹ ንገሩኝ
2025-10-12 19:56:17
1
creator.searech.insigh
ዳኒ ደጉ አብርሃ :
የልጅቷ ከቁንጅና ከእርጋታዋ ጋር የሙዚቃ አመራረጥ የቤቱ ላይት ተደምሮ አሸንፋችኋል👌👏❤
2025-10-12 02:37:51
33
abersh_12
ᴀʙᴇƦʜᴀᴍ ᴀ :
2025-10-10 22:21:24
796
firaolbeharu5
Fran :
ፍትህ ለ ሲንግሎች
2025-10-11 17:55:46
13
leti70310
leti🍫🍫 :
እኔ ለ7 ጊዜ እያየሁት ነው🤔🤗❤
2025-10-11 16:40:58
58
temu469
ተሙ የማርያም :
የኔ ቀበጥ 😂 ማለቴ የሱ ቀበጥ ቅበጪ ሲያምርብሽ
2025-10-11 08:09:06
543
samrii_19
S.a.m.r.i_19✨ :
አታስቡ Ai ናቸው 😂
2025-10-12 17:43:01
14
nebisweet1
i love isuzu :
ቪዲዮውን አይቸ የጨረስኩበት መንገድ
2025-10-11 03:36:06
267
yemariam12197
user7678494928006 :
ውይ አስተያየቱ 😳ውይ ቅብጠቷ 😳 ወይ ሙዚቃ ፍቅር የምር ያሽቃበጠው እዚህ ቤት ነው 😏
2025-10-12 11:14:27
3
hero8877y
Hero :
her voice🔥
2025-10-10 18:38:28
204
akier777
አኬር 🦅 :
አንችማ ምን አለብሽ የኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ😍😍
2025-10-12 19:35:22
2
nardiam21
nardi :
የዘፈኑን ስም በማርያም😍
2025-10-11 15:06:53
3
menfesawnet58
በተስፋ ኑር58 :
ኡነተኛ ሲንግል Hi ይበለኝ
2025-10-12 14:44:50
1
user3056854447960
ዕንቁ :
በፍቅር ተሞልቶ ሲያያት ደስ ሲሉ 🤗
2025-10-10 17:46:11
671
dehabyasin
Dehab :
የኤልያስ መልካን መፅሀፍ ያየ
2025-10-12 14:11:25
4
To see more videos from user @user1965532714941, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About