@bahran_012: #ጎንደር_ለስዕልሽ_እንሰግዳለን #ቤትሽን እንሠራለን እናታችን ድንግል ማርያም 🙏 ሰላም ለኪ ጎንደር 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🙏🙏#fyp #youpage #fypシ゚viral #viraltiktok #viral_video #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 @ያያ ዘልደታ 19 @ቢኒ የሳንጅዬ ከፒያሳ✌️💪 @የማርከን እናት❤
Befiker liuel
Region: ET
Friday 10 October 2025 16:36:03 GMT
Music
Download
Comments
@Risepita 28 :
ለስእልሽ እንሰግዳለን
ቤትሽንም እንሰራለን! 🥰✌
2025-10-11 11:45:06
219
Ab temptation :
ቀጣዪ ትውልድ ለስእል አይሰግድም🙏💯💯
2025-10-11 06:22:29
28
selamawit❤️❤️💛💛💚💚 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-12 18:04:41
1
𝕥𝕖𝕗𝕖𝕣𝕚 𝟏𝟗&𝟐𝟑 :
የማርያም ጠላት ቅጥል ይበል የማርያም ወዳጆች የታላቹ እልልልልልል
2025-10-11 07:15:16
106
Desu berber :
እናቴ ማርያም🙏
2025-10-11 10:31:22
2
Yerom Abrham :
ባደባባይ ማሪያም ማሪያም ማሪያም እንላለን🥰🥰🥰🥰
2025-10-10 18:54:04
336
Hope :
ለጣኦትሽ አንሰግድም 😏
2025-10-13 06:22:26
4
❤️selam ymaryam lij :
😘😘😘😘😘እልልልልል አሜን 😘😘😘
2025-10-11 10:36:32
19
lovely :
ታድላችሁ እግዛብሔ ያስባችሁን ያሳካላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮረዉ መቸም ቢሆን በሀይማኖቴ አላፍርም መቼም ሀይማኖቴ አትፈርሰም እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እግዛብሔር ልቦና ሰቶቸዉ ወደ ሀይማኖታቸዉ ይመለሱ የሚያሳፍረን ሀይማኖት አይደለም ያለነ የሚያኮራ እንጅ እወዳችሀለዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-12 04:25:38
9
Abyi Hiraga12 :
@Abyi Hiraga12:✝️ቀሪውን ዘመን ለኢየሱስ።:በዚህ አጋጣሚ እባካችሁ
ኢየሱስን ሳትቀበሉ እንዳትሞቱ🙏
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
— ዮሐንስ 14፥6
2025-10-12 19:30:41
4
000000 :
እናምናለን እንታመናለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-11 14:25:19
3
Fira :
21❤️21❤️21💚21💛21❤️❤️❤️❤️❤
2025-10-13 06:32:42
4
sendekueyayu183 :
ማርያም ሀሳባችሁን ትሙላው
2025-10-11 16:51:33
2
ሰብእሰ እንዘክቡር ውእቱ ኢያእመረ @ :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
፤
የማርያምን ክብር በጎንደር አደባባይ ከፍ ከፍ ከፍ ለአድርጉልን ለጎንደር ህዝበክርስቲያን ክብር ይገባቹሀል ።
2025-10-12 16:08:38
4
muluer 754 :
የጎንደር ፋቅር እንዲ ነው
2025-10-12 09:10:52
2
user2028282348614 :
ማሪያም ተጠበቅችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-11 05:42:20
50
የኔ አለት ኢየሱስ ነው :
ሰላም ሊሰጠን የሚችል አንዱ አምላክ እግዚያብሔር ብቻ ነው ወገኔ ንቃ
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
— ዮሐንስ 14፥27
2025-10-11 15:27:28
4
ጀግናዉ የማርያም ልጂ 21 :
እልልልልል
2025-10-12 15:17:58
2
🦅BABisha :
ህልሜ ተሳክቶ ሰእል አዲኖሽን ከፍ ለማረግ ያበቃኝ🙏🙏🙏🥰
2025-10-11 23:28:55
12
bisra ema 029 :
ማሪያም ማሪያም
2025-10-11 06:40:25
3
ማርዳ :
ይህ ትውልድ ለሀይማኖቱ ነበልባል ነው
2025-10-11 09:06:41
17
Fílmøn Rãmøs :
ማርያምየ እናቴ ያረግሽልኝ ብዙ ነዉ 🙏🙏🙏
2025-10-11 18:43:14
2
✨Fegegta✨ :
ማርያምየ እናቴ የልቤ ዜማ ነሽ ❤️🩹❣️❤️🩹
2025-10-12 01:07:01
2
Tsion Ayalew :
mareyam mareyam mareyam
mareyam mareyam mareyam
mareyam mareyam mareyam
mareyam mareyam mareyam
mareyam mareyam mareyam
mareyam mareyam mareyam
2025-10-11 17:57:10
6
tara :
በእውነቱ ከሆነ አሁነው ገና ኢትዮጵያ የገባቹ ታምራላቹ ያሰባቹት መድሃንያለም ያሳካላቹ!!!
2025-10-12 18:38:27
2
To see more videos from user @bahran_012, please go to the Tikwm
homepage.