@teshagerbelaynehalaka02:

@ cristane tiktoker Ethiopia
@ cristane tiktoker Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 October 2025 16:52:46 GMT
46856
1082
86
454

Music

Download

Comments

zed_315
Zed :
እግዚአብሔር ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
2025-10-10 18:12:50
104
ayni.adugna
Ayni adugna :
ጌታ እንደገና እድል ይስጥህ
2025-10-13 05:29:12
0
ethiopeace
ethiopeace :
መሀመድ እውነተኛ መንገድ ነው ። የመሀመድ አምላክ ሁሉንም ፍጥረት ፈጠረ።
2025-10-11 10:03:34
5
alemtsehaygetahun3
alemtsi :
አቤት ይሔ ግዜ እኮ ሩቅ አይደለም ወይኔ ወንድሜ ሰይጣን ግን ጌታ ይገስፅስ ወንጌል በርሀን የነበረህ ሞገስ
2025-10-15 10:52:00
0
neway046
XalD :
ለምን ሌሎች የሚያመልኩባቸውን ትነካለህ። ዝም ብለህ የምታመልከውን ብቻ ስበክ።
2025-10-11 08:03:25
0
shimelis.te1
Shimelis Teshome :
ይህ ምንም አዲስ ነገር አይደለም።በመጽሐፍ ቅዱስ የሚመራና የሚያምን ሌላው ቀርቶ ታሪኩን ያነበበ ወይም የሸመደደ ሁሉ ይህን ያውቃል።ቁምነገሩ እንደ ቃሉ መኖር መቻል ነው።
2025-10-12 16:40:35
0
zedotegedo
zedotegedo :
“የነገር ፍጻሜ ከመጀመሪያው ይሻላል፤ ታጋሽም ከትዕቢተኛ ይሻላል።” — መክብብ 7፥8
2025-10-11 13:34:51
6
tarikuabebe16
Tare :
ሟች ከመሞቱ በፊት
2025-10-11 10:34:20
0
teshagerbelaynehalaka02
@ cristane tiktoker Ethiopia :
ሼር Copy link አድርጉ 🙏
2025-10-11 10:26:10
0
loveethiopia33
why :
ሳያነብ በፊት
2025-10-11 10:31:38
0
amanuel.mehari4
Amanuel Mehari :
ሰውየው ከእርጅና ነው እንዴ እድገቱን የጀመረው እርጅና ወደ ልጅነት ማደግ ይቻላል እንዴ🤔🤔
2025-10-11 17:30:11
0
hiwotgebre11
hiwotgebre11 :
በእየሱስ ስም ሰይጣይ አሁን ተበቀለው
2025-10-11 14:01:22
0
ethiopia_law
ምክ :
ከሃዲ ። አሁን ዕውር ሆኗል።
2025-10-11 11:23:54
0
user703169888106
user703169888106 :
አሁን ማርያም ናት ሰው ያረገችኝ እያለ ነው 😆
2025-10-11 06:53:04
1
amindrugstore
AMINU DRUG STORE :
አይገርምም ግን ሰው የሌላው ሲነካለት ምን ያክል ከፍ ያለ የጸደቀ እንደሚመስለው
2025-10-11 14:52:27
0
nejimatiktok
fifty :
ይህን ያለው ከማወቁ በፊት ነው
2025-10-11 13:29:21
0
yared12433
yarde 21 :
በመንፈስ ጀምረህ በስጋ ከመጨረስ እግዚአብሔር ያድናቹ🙏🙏🙏
2025-10-11 08:41:03
5
maranata003
ያህዌ ህንሲ :
ምን አዲስ ነገር ያገኛችሁ መሰላችሁ ድሮም አሁንም ኢየሱስ አዳኝ ነው ነው ስብከቱ ሁሌ እንዳማረበት
2025-10-11 06:19:03
0
ethmarket_12a
ETH Market :
ድሮ እና ዘንድሮ
2025-10-11 11:43:35
0
peoplewithculture.2
Alkebulan :
😀😂😀😂 አንድ ሰው ስንት ሰው ነው?
2025-10-11 09:17:15
0
melke3281
Melke :
አሜን
2025-10-12 11:30:09
0
yuliantek
Yu 123 :
ሰውየውን ለማጣላት የድሮ ቪድዮ መልቀቅ ምን ይባላል
2025-10-11 03:47:45
0
daneal.asayu
Daneal Asayu :
አሁን ሲጠግብ አርሴማ ይላል
2025-10-10 23:00:31
0
mercy36124344926290
𝙢𝙚𝙧𝙘𝙮 ፯ Realiy❤💫 :
ዶክተርየ እስቲ ተመለስ እንዲህ ነው የሚያምርብህ🤗
2025-10-11 15:40:44
1
usereq9dfgf3wt
ሰአዳ ሙሄ :
ድሮም ,እውርቶ አድር አሁንም አውርቶ አደር
2025-10-11 15:59:26
0
To see more videos from user @teshagerbelaynehalaka02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About