@konjit404: #pastor_tizitaw_samuel #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatersearchinsights #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው🙏❤💒✝️💚💛❤🙏🙏💒💒❤✝️ #ኢየሱስ_ያድናል።

babiy konjo
babiy konjo
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 11 October 2025 09:01:26 GMT
21093
1827
136
1029

Music

Download

Comments

loveloveenough
Avicii :
እኔን ሳታቅ ነዋ ከ ቤተክርስቲያን የወጣሀው እሄ ትክክለኛ የ ቤተክርስቲያን ትምህርት ነው
2025-10-12 05:15:32
4
user1911101882968
Make Nigus :
ስለዚህ የጻድቃን ምልጃ ከንቱ ነዉ ማለት ነዉ
2025-10-11 13:18:39
38
user1465837406517
0000 :
መካከለኛ ነው እንጂ ዋና ኢየሡሥ አይደለም ሥለዚ ፈጣሪያቹ ማን ነው መልሡ አኬ እና ትዝታው ተባብራቹ መልሡት??????
2025-10-12 07:38:10
0
user884642434
Biruk Wolde :
መካከለኛነት ማለት አማላጅነት ማለት ሳይሆን በሰውም ወገን በእግዚያብሔርም ወገን የሆነ ማለት ነው። ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ሳያምን ወደ እግዚያብሔር አብ መቅረብ የሚችል ማንም የለም ማለት ነው።
2025-10-12 08:18:14
2
abebatamerat2
ከለይ የሚማጠዉ ከሁሉ በለይ ነዉ :
አይመጡ ነዉ ይመስገን
2025-10-12 09:10:48
0
eyerusbanti
jeri yegeta :
አንድ ነው ቤዛ አንዱ ኢየሱስ ነው የአለም መድሀኒት አሜን
2025-10-12 08:30:04
2
humzimukulu
user298016804645 :
ኦርቶዶክስ ይህንን ብቻ ብታስተምር፣ ኘሮቴስታንት ነው የሚፈርሰው። ምክንያቱም ሁሉም ሰው ኦርቶዶክስ መሆኑ ስለማይቀር።
2025-10-12 05:36:02
1
user4074570759627
እሌኒ 12 :
ትዝታው ዥልጡ
2025-10-11 16:28:42
1
zelalem624
zelalem :
ይህ እኮ አማለጅነትን አይገልፁም
2025-10-11 16:44:50
2
biruk.asaro
Biruk Asaro :
አኬ ተናገረ አልተናገረ የመጸሀፍ ቅዱስን እውነት በሰማይ በምድር ሊለወጥ የሚችል ማንም የለም ኢየሱስ ብቸኛ አማላጃችን ነው አለቀ ።
2025-10-11 18:05:46
8
user8169654466130
የኢየሱስ መስካሪ :
ትዝየ ለፍተህ አልቀረህም👏👏👏 እየመጡ ነው
2025-10-12 07:08:12
4
user3938258778130
user3938258778130 :
አኬ ይታሰርልን እንደት እውነቱን ይገለጣል እንደለመድነው ሸፋፍነን ማለፍ ነበረን እንጂ
2025-10-11 22:03:29
2
liliyedemufre
🤍"የኢየሱስ"❤️‍🔥 :
ጌታ ሆይ ተመስገን ❤
2025-10-11 14:56:29
14
tegestu.feked
Tegestu Feked :
አኬ ይታሰርልን
2025-10-11 19:01:51
0
user1107659283608
yordi :
ትዜ 🥰🥰
2025-10-11 10:33:18
4
jesus2017d2
Obsinan :
welcome አኬ ወንድማችን
2025-10-12 04:08:33
1
meskii8
meskermmandefro :
አዉነትህን በርቶለት ነዉ ተባረክ
2025-10-11 15:38:33
1
gatoommo
በጸጋው ድኛለሁ !!!=@💚 :
አረ ለውጥ 👍👌🙏🥰
2025-10-11 10:13:35
6
ashenafiwoldee
ቃሉን ስበክ 🙏❤ :
ጀግና ልጅ ነው ስንት አጋንንታዊ ትምህርቶች አፈር አበላ።
2025-10-11 15:38:49
4
ayesha.ayesha760
ሂወት ተገለጠ!! :
መባረር አማረው እንዴ😅🥰
2025-10-11 21:58:48
1
alemshetmekonen
Alemshet Mekonen :
አዎ
2025-10-11 23:45:11
1
user1911101882968
Make Nigus :
እኔኮ የሚያስቀኝ ትዝታዉ ነዉ
2025-10-12 09:21:57
0
user1465837406517
0000 :
ሥለዚ መካከለኛ ማለት ሚቀረው ነገር እንዴለ ያመላክታል ወንድሞች ሙሉ አደለም
2025-10-12 07:32:13
0
habteshhiwaakia
Habtesh Ya Hiwa Akiy :
አለቀ መካከለኛ እየሱስ ብቻ ነው
2025-10-11 18:44:27
3
66abd33
የ__z :
አዎ ወንጌል ሲገባክ ትቆያለክ እንጂ የክርስቶስን እውነት ታወራለክ።።
2025-10-12 03:43:30
0
To see more videos from user @konjit404, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About