@pawlos.demeke: wow#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #tirana #CapCut

Pawlos Demeke
Pawlos Demeke
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 October 2025 14:00:18 GMT
1521487
109044
8030
30482

Music

Download

Comments

....hamza6
hamza :
ማቲ ይሞታል እኮ 😞 በአረብኛው አይቻለው 🙆😞
2025-10-11 14:13:21
13503
b_e_k_i_
Bereket Tesfaye :
በህይወቴ ደረሳችሁልኝ ጓጉቼ ልሞት ስል 🥹
2025-10-11 14:49:56
14730
user245154636811
1234 :
በጣም
2025-10-12 21:46:05
0
alex.mulat8
Alex Mulat :
ሰው እንዴት እንደሀገር ተስማምቶ ሙድ ይይዛል😁😂
2025-10-11 18:49:29
4530
winawinata16
wina 16 :
ዻውሎስ እባክክ አምልጥ ሜላት ጨካኝ ነች 🥺🥺🥺🥺
2025-10-11 16:30:34
3111
loravik8
Lora🎀🧸🦅🦅 :
pawlos መሞት የለበትም በፑፁም 😭🥺
2025-10-11 14:52:38
6346
yobi142
Yobi :
ፓርት 9 ላይ ቲጂ አገልግል ፖሊስ ሆና ትተውንልን 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-12 08:28:29
397
baedakef
yeab_fekad♑ :
አሁንስ የምር ሊመቸኝ ነዉ መሰለኝ👀😭
2025-10-11 14:15:21
5181
ermi_hd
ERMI HD :
በጣም ይገርማል የሜላት ጭካኔ በርታ መልካምነት ለራስ ነው ወንድማችን
2025-10-11 17:27:18
2530
.g26548
mamei Кιиg 👑 :
ፈጣሪሆይ ባውሎስን ጠብቀው 😁
2025-10-11 14:46:32
1587
yonasyoni87
Yoni :
እኔ በቃኝ😭😭
2025-10-11 14:04:17
2257
qarya_
ቃርያ🌶️ :
ይሄ ፒልም ለገባው በጣም አስተማሪ ነው አብሶ ፍርት 4😭
2025-10-11 14:04:02
1312
tsi.meri
tsi pkl💃🏼💃🏼💃🏼 :
በ አንድ ልብስ ተጀምሮ በ አንድ ልብስ አለቀ 🥹🥹🥹
2025-10-11 14:26:46
873
dawit19negusse
deve king :
በማያየው አይኑ ልታጠቃው አስባ ሽል ማለቱ ማርቄ ሊደነቅ ይገባል😉🤭🤭
2025-10-11 15:12:57
293
firaolk
Dr Firaol Feta :
ahun ene tiktoker negn😭😭😭
2025-10-11 17:36:09
98
fevitabirabiro
Fevu75🦋🌳 :
አናይም ብለን ያቆምነውን የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ዳግም ወለዳቹት🥺😍
2025-10-11 16:54:36
302
bmyyy30
BEAMLAK :
ምዕመናን ይሄኛው ክፍል ትንሽ ጭካኔ የተሞላበት ነው😭
2025-10-11 16:34:35
267
mune3828
Mune :
ጳውሎስዬ ኸረ vidiown አታሳጥርብን ልቤ ተጨነቀችኮ ካሁን ካሁን ገደለችው እያልኩ🥺😫
2025-10-11 14:47:24
22
loki21411
loki :
ምን አይነት ድምፅ ነዉ ምታወጣዉ
2025-10-11 14:06:03
730
abu.man195
Abu man 19 :
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው
2025-10-12 22:20:43
0
yoniyeeee
yoni_ላከኝ🇺🇸🇬🇧🇨🇦 :
ደሀ ነን እንጂ መጫወቻ ነን ወይ 😭 እረ አባ ይሄን ከማይ ላከኝ😭😭😭
2025-10-11 14:26:47
905
teddyz45
Teddy :
ሁልሽም profilun ደጋግሜሽ check ስታረጊ ነበር 😭😁
2025-10-11 14:33:29
561
yaye_tube
I'm Commute :
part 9 ካልተለቀቀ ራሴ ላጠፋ ነው 😂
2025-10-12 08:15:36
35
abubeker_meka
Abubeker Meka :
በሜላት ጭካኔ ማርቆስ የሚተርፍ አይመስለኝም ማርቆስ ከሞተ ደሞ ፒልሙ ያስጠላል 😭
2025-10-11 18:55:26
252
To see more videos from user @pawlos.demeke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About