@makihh23: Justice for Liza 🥹 ጌታ ሆይ 🙏 @Abeni_6@Habu ሀቡ 🐝 @ብርጅስቶን.Messi ጅንኑ👑 @መዳኒቴ🥺🍫 @Mahi Habesha @ከድር ራያ ዩቲዩብ_Kedir raya tube #ራያ_ራዩማ🌽🌾🌽🌾 #ፍትህ

Maki maki H
Maki maki H
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 12 October 2025 10:11:23 GMT
866641
84898
4670
36329

Music

Download

Comments

yonna.daniel
Yonna Daniel⚫️⚪️ :
እናቴ ትሙት ላይክ አረጋለው ምለሀል ንካው🤭😅😁😭
2025-10-12 12:32:03
1612
user3396184837805
ጠበቃና የህግ አማካሪ መንግስቱ ዘገየ :
እውነተኛ መረጃ ከሆነ ፤ እስኪ ጉዳዩን የሚያውቅ የቅርብ ሰው ቤተሰብ ካላችሁ ስልክ ቁጥሬ 0920184927 ነው።በአስቸኳይ ይደውልልኝ።ላግዛችሁ እችላለሁ።
2025-10-12 12:13:09
104
natigermen
𝗡𝗮𝘁𝗶𝗴𝗲𝗿𝗺an🤣🙄 :
አይ ፋኖ
2025-10-12 16:51:46
0
susu___456
𝑠𝑢𝑠𝑢 :
ፋኖ አላህ ያጥፋችሁ ያረብ🥺🥺🥺
2025-10-12 12:54:25
248
dersan027
ድርሳን 🏀 :
አይ ፋኖ
2025-10-12 13:59:14
48
getamiw41
Getamiw :
የጎረቤቱ ቤት - አይቶ እየነደደ፣ የእኔ አይደለም ብሎ - በዝምታ ሄደ። ቆይቶ ሲመጣ - በምሽት አርፍዶ፣ ጠበቀው እሳቱ - የእርሱንም አንድዶ።
2025-10-12 15:09:34
113
usertemes
ተመስገን :
እኔ የማምነው ነገር ቢኖር ደሴ ተወልዶ ያደገ ይሄን አያደርግም ደሴ የጨዋ አገር ነው
2025-10-12 11:13:38
146
covid73434
Yordi❤️ :
ዝምታክን ስበርልን እግዜብሔር 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-12 16:55:14
0
bedruordogan1
bedru1🦋 :
ፍኖ አሸባሪው ነው😭😭😭
2025-10-12 11:32:51
337
user2995407472703
የቀሃስ በሯ :
የብልፅግና ወታደር ስራ ነው
2025-10-12 12:24:06
217
user66358747435777
አማራ እምነት ከሆነ እኔ ሙስሊም ነኝ :
ይህ ሲራ የፋኖ ነው ከነሱ ውጭ ማንም እንደዝህ አያረጉም
2025-10-12 13:03:11
90
t.sisay
Ⓣዘ አምባⓈⒺⓁ :
የመከላከያ ስራ ነው ይሄ
2025-10-12 10:59:32
571
geta4368
የgeta የቴርሳሱ 🇦🇺 :
የፋኖ ስራ ነው😭😭😭😭😭😭 ትላንትም የ 17 አመት ልጅ ገደሉ 😭
2025-10-12 14:43:14
95
amanuel66924
Amanuel የአረደጃኑ :
ፈጣሪ ሆይ እንኳን ከሞት ተረፈች እሄ የጨካኝ ዘመን መቼ ይሆን የሚያልፈው ኡፍፍፍፍፍ
2025-10-12 16:06:36
9
biyo324
Biyo :
"ደሴ" ላይ ይሄ ከሆነ ታዲያ ኢትዬጲያ ምን ተስፋ አላት? ቀባሪ ነው ያጣነው እንደ ሀገር ሞተናል 😥
2025-10-12 11:06:36
745
.2471344
ወሎየው የንጉስ ሚካኤል አሊ ልጅ :
ደሴም ተደፍራለች እውነት ለመናገር የደሴ ህዝብ ጨዋ ነው ፍቅር ነው.... ይህ ስራ የመከላከያ ነው መከላከያ ወይም ሚኒሻዎች ህዝቡን ለመበቀል ያደረገው ነገር ነው 😢😢😢😢😢
2025-10-12 16:08:25
10
abenezer.wubalem
አማራው ተራራው 🦅🇲🇱 :
የመከላከያ ስራ ነው ያሳዝናል 🥲🥲
2025-10-12 15:47:18
24
girum5721
girum :
ኢትዮጵያውያን ግን መጨረሻችን ምንድ ነው🥺😭😭
2025-10-12 10:47:04
1075
user8448479126304
ባትመጣም🚶‍♂️ቅጠርኝ 💃 :
ደሴ😳😳😳😳😳 ወላሂ ውሸት
2025-10-12 12:42:46
1
user6820207383359
➳አደም ሸጋው🦋☪️ :
እራቁታቺሁን እየሄዳቺሁ ምን ይፈጠር ሌላ🤔
2025-10-12 16:22:39
0
sus._27
ኮማንዶ ፍቅሩ ሙሉየ2 Fikiru Muluye :
መከላከያ ነው የደፈራት
2025-10-12 11:43:15
73
nahomet6
ናሆሜት🦅 :
ወይኔ አምላኬ😭
2025-10-12 10:22:00
1249
user3396184837805
ጠበቃና የህግ አማካሪ መንግስቱ ዘገየ :
እውነተኛ መረጃ ከሆነ እስኪ ጉዳዩን የሚያውቅ የቅርብ ሰው ካላችሁ ስልክ ቁጥሬ 0920184927 ነው።በአስቸኳይ ይደውልልኝ።
2025-10-12 12:12:15
10
abdi.yusuf045
Abderehman yusuf 2 :
የኔ አናት እኔን አህቴ 😭😭ደሴ ላይ እንደዚህ አይነት ወንጀል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስሰማ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ በምችለዉ ሁሉ ሞክራለሁ..
2025-10-12 13:37:26
4
To see more videos from user @makihh23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About