@exodusethiopia1: የዛሬ 130 ዓመት! የአድዋ ዘመቻ የክተት ዓዋጅ «ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንገሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ። እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፣ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉ ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም እንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም። አሁንም አገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባሕር አልፎ መጥቷል። እኔም ያገሬን ከብት ማለቅ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደ ፍልፍል መሬት ይቆፍር ጀመር። አሁን ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም። ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለኝም አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ። ጉልበትም የሌለህ ለልጅህ ለምሽትህ ለሃይማኖትህ ስትል በኀዘንህ እርዳኝ። ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም። ዘመቻዬ በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ድረስ ወረይሉ ከተህ ላግኝህ»

አሃዱ ፩ - ONE 1
አሃዱ ፩ - ONE 1
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 October 2025 17:46:20 GMT
86577
3947
46
639

Music

Download

Comments

princeofthenile
Prince of the Nile :
Viva minilik❤❤❤❤
2025-10-23 14:49:14
4
user671252948467
አንዳርጌ ጥላሁን :
እናመሰግናለን 🥺🙏🥺🙏
2025-11-30 18:08:22
1
miki240s
user6125603188415 :
አያቴን ነው የሚያስታውሰኝ🥰🥰
2025-11-26 18:48:26
1
beletedereje19
ደረጀ :
ዋዉ አንድ ነገር ትዝአለኝ🥰🥰🥰
2025-12-04 18:51:53
0
abinet128
Abinet-Alemu :
ኧየ እምየ ምኒሊክ ወንዳ ወንድ ነበሩ
2025-12-02 08:45:27
2
alu23466
@le :
Leader !!!🥰🥰🥰🙏
2025-11-28 19:04:12
1
demure.fikre
demere.fikre :
king
2025-11-27 18:47:43
1
kedamawiamdaseyon
ዐምደጽዮን፩ :
ምንይልክ አማራዊው🥰💪💪💪
2025-11-18 18:08:43
4
admasugeb
የ ፍቃዴ ልጅ :
አባቴ እምዬ ምኒልክ ዘላለማዊ ክብር የተጎናፀፈ 🥰🥰😍
2025-11-28 03:49:36
6
www.tikokhumanity
kidane mariam - MD :
ሚኒልክ ፀረ ሰሜን ነው ከደቡቡ ኢኣሚ ጋር ተዳቅሎ ሰሜንን ኣመነመነ
2025-10-14 18:36:35
1
user6262355474049
user6262355474049 :
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-12 18:12:24
2
gobgob190
Sami Yenatu16 :
ሚኒሊክ ዛሪም ንጉስ ነው አማሀራ king
2025-11-29 21:36:09
1
user2284621481026
ጊዜ ለኩሉ✍️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-07 22:33:56
2
mesenbetmesenbet
mesenbetmesenbet tesema :
🥰
2025-12-03 11:16:27
1
jh.cosmetics
JH COSMETICS :
🥰🥰🥰
2025-12-02 18:42:19
1
dereje12130
dereje :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-02 06:57:23
1
zerihun.desalegn7
Zerihun Desalegn :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-30 19:29:55
1
brhan211521
brhan :
🥰🥰🥰
2025-11-28 19:46:10
1
desalegnandaregie
Desalegn :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-28 19:04:58
1
user5705398803318
ዘ አማኑኤል :
🥰🥰🥰
2025-11-27 19:34:48
1
user196788751149
user196788751149 :
❤❤❤
2025-11-27 17:59:33
1
user196788751149
user196788751149 :
🥰🥰🥰
2025-11-27 17:59:33
1
d6148873
D :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-11-27 17:41:48
1
buruktigabu21
Melkegnaw(ቡሩክ)7 :
❤🌺🌺❤❤❤❤
2025-11-27 14:45:04
1
user56858547769632
እሱባለው የቡሬው ዳሞቴው ጎጄ :
💓💓💓
2025-11-27 08:47:17
1
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About