@ahadu.studios: Another amazing mezmur from Praise Night with OTYD x Ahadu Studios! Full version available on YouTube! #ethiopianorthodox #orthodox #mezmur

Ahadu Studios
Ahadu Studios
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 12 October 2025 21:19:02 GMT
1272680
218944
3269
12801

Music

Download

Comments

tsehayyg
ወይኩን ፍቃድከ💒💒💒 :
ውበት ሲለካ በ ኦርቶዴክስ ነው ለካ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
2025-10-13 09:45:44
1192
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይወታችሁ ይሰትተካከላል 🙏🙏🙏
2025-10-13 09:31:57
573
sitotaw5323
ሞገድ ተራራ። :
ልቀኝልህ የእኛ ጌታ አቤት ደስ ሲል አቤት ትህትና ኑሩልን የእመቤቴ የቅድስት ማሪያም የአስራት ልጆች ውድድድድድድድድድድ🥰🥰🥰🥰
2025-10-15 01:07:45
0
user370116191440
እናቴ ማርያም :
በራሴ ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ አመሰግናለሁ የኔጌታ🙏🙏🙏🙏🥰
2025-10-13 03:57:24
261
etholove00
አቶ ብሩ ።💀💀🙄 :
እይልኝ አባቴ ምስጋና እንደዚህ ነው በካራቴ አይደለም ከበሩልኝ
2025-10-13 03:45:12
624
mam.5163
m :
እራስን በሙዚቃ በሳሪያ መሸወድ የእቃቃ ጨዋታ ነው
2025-10-14 05:18:22
5
nati.new7
Nati new :
እንደኔ ደጋግሞ ያየዉ 🥰
2025-10-13 05:13:08
104
officialkariq
KariQ :
Love ❤️from Nigeria 🇳🇬
2025-10-15 00:05:59
0
user332249058
fkr :
አወይ ማማሯ ኦርቶዶክስ አለባበሳቸው ስርዓታቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-14 20:34:11
5
seni0064
﹩℮ηї ♭їη† ¥Ѧℓ℮ẘ 🇪🇹ƒґ◎м🇸🇦👈 :
እውይ ስታምሩ ቀናሁባቸው🙏
2025-10-13 10:11:17
93
user2948274491386
user2948274491386 :
በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንዲሁ ሰብስቦን ከቁጥር ሳንጎድል የምናመሰግነው ያድርገን
2025-10-13 09:53:19
74
user304212282330
Abu5227 :
ፈጣሪ ግን ምን ያህል ቢወድኝ ነው ኦርቶዶክስ ያረገኝ
2025-10-13 12:55:02
97
s3604044
ኤርሚ ልጄ ድክመቴ :
አቤት ስርዓትና ውበት በራሴ ሀይማኖት ቀናሁ
2025-10-13 14:45:41
30
selamkebede60
TORENZA :
ጌታ እየሱስ የሚመሰገነው እንደዚህ ነው እየዘለልክ በጭፈራ አይደለም
2025-10-13 10:13:28
68
kideyaya
kideyaya :
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የምር ክብር ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዎች
2025-10-14 20:35:31
3
adooormnyy
aduna tolasa :
please full of mezmur???
2025-10-13 10:46:26
10
selanafromadama
ገኒ ጥበበ 🇪🇹🇦🇪👸 :
እኔ gin ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባልሆነ ምን እሆን ነበር ብዬ ሳስብ ማልስ የላኚም ድምቀት እኮ ነን ሰው እንዴት በራሱ ነገር መልሶ ይቀናል 🥰🥰🥰🥰
2025-10-13 03:53:43
77
tade.man841
Tade Man :
ብፀድቅም ባልድቅም እኳንም ኦርቶዶክስ ሆኩ❤❤❤❤❤
2025-10-14 19:22:34
0
freedom10good
Dr. Biskut👌 :
After ቅደሴ እና ፀሎት ይደከላሉ በያ ቦታው
2025-10-14 19:43:16
0
user4123151462136
Yemaryam21 :
ሻሽ ማድረግ ተከለከለ እንዴ 🤔
2025-10-14 13:15:53
4
user7354596958632
ስየ :
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
2025-10-14 20:41:58
2
mulugetabarisokula
@Lawyer MulugetaOfficial :
I’m a Protestant but I genuinely like this incredible worship and 🎵
2025-10-13 17:13:07
15
web3429
Web :
የምናፍቅ ኮሜንት ፈልጌ አጣሁ
2025-10-13 06:34:01
23
dega2127
🎀ማክሪያና🎀 :
ከዚህ በላይ ህይወት ምን አለ
2025-10-14 16:22:15
3
obsaa857
M,@F@U✌️ :
አረ ትለያላችሁ ወላህ ስወዳችሁ🥰🥰🥰
2025-10-14 20:06:44
2
To see more videos from user @ahadu.studios, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About