@mimigetaneh2: #እረያድ #ጅዳ #መካ #ጅዛን #መዲና

ሚሚዬ (ሄዋን)የፀጉር ቅባት
ሚሚዬ (ሄዋን)የፀጉር ቅባት
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 13 October 2025 12:40:55 GMT
843413
24200
295
11097

Music

Download

Comments

ptom74
ማራኪ :
የናና ቅጠል ለፀጉር ፎሮፎር ማጥፍያ በጣም ቆንጆ ነው❤❤👈
2025-10-13 14:32:55
189
makiyaethyopia
ኪያ :
እሪሀም ምንድ ነው
2025-10-13 13:19:07
71
user9302386504256
user9302386504256 :
ችግሩ ፀጉሬን እያበዛብኝ ተቸገርኩ
2025-10-15 16:23:20
5
susu_23s
ስአዲቾ🧕🇪🇹s⃠🍒 :
እመኑኝ ብሎ ብሎ በርበሪ ይመጣል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-13 14:29:15
299
netsinetsi44
ግዕዛዊት :
ኦርቶዶክስ የደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን 🙏
2025-10-14 12:41:11
130
aziza.hussen30
aziza🌷 :
ረሂም ያልሽውን የኔ ሰውዬ እያፈላሁለት መታ ማታ ይጠጣል
2025-10-13 15:03:36
2
eyobeyu79
𝑒𝑚𝑢𝑘𝑎🥀 :
ለማሣደግሥ🥺😁
2025-10-16 08:12:48
2
emaye1653
𝑎𝑑𝑒𝑦 🕊❤🦋 :
ግን እኮ ሚስማሩ አይመችም ፀጉር ያከረድዳል 😢
2025-10-13 15:33:41
22
user8465244245300
user8465244245300 :
እሪሀም የሚባለው ኢትዮጵያ አለ የትስ ይገኛል ከሌለን ያለሪሀም ሌላውን ብቻ መጠቀም እንችላለን መልሱን ለሚሰጠኝ ሰው መሬት ጠብ የማይል ምርቃት እመርቀዋለሁ
2025-10-14 10:15:50
2
mwanasitisaid8
Ⓕነኝየማሜ ሸጋ እህት🇧🇭 :
እሪሀም ምድነው ሹክበሉኝ
2025-10-13 16:05:27
2
adii30788
Adii/Hiwot :
እሪሀም የት ይገኛል
2025-10-14 10:48:17
3
hiymi11
hiymifikir :
እሪሀም ምድን ነው
2025-10-14 14:33:14
2
mimibeauti21
mimi beauti :
ውይ ሽታው ደስ ሲል ማሬ በጣም ነው የተመቸኝ
2025-10-13 12:46:52
10
sitra848
sitra :
ብንጠጣውስ😋
2025-10-15 07:31:55
3
m.marinata16.21.26
Tsedicho 1621 :
እሪሀም ምንድ ነዉ የት ነዉ የሚገኘዉ
2025-10-16 17:40:23
2
semramlugta
አላህ ወኪል☺️ :
አወ ግን ቢሰማሩ ያከረድዳል
2025-10-13 19:59:54
3
ask.aks8
Ask Aks :
@ኪያ:እሪሀም ምንድ ነው..በአረበኛ ያንሱን ነጅም ይሉታል
2025-10-16 22:36:10
0
.mesi.12.38
አግዘኝ አምላኬ,✝️ :
የጎመን ዉሀ ጋይስ ሞክሩት ቫታሚን አለው ተጠቀሙ
2025-10-16 20:18:34
0
mekadamte0
M ነኝ የእናቷ ቀበጥ :
እኔ መቸም በርበሬና ሺሮ ብቻ ነዉ የቀረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-13 19:10:52
8
user1473736050239
user1473736050239 :
እንዳሳ እንጥ በሰዉኔ ጸጉራችንን ቅመሙ የሱነዉ ብየነዉ
2025-10-16 09:24:34
0
seni31910
seni :
እሪሀም ምንድን ነው
2025-10-15 20:01:41
2
srk.wello
Srk Wello😍 :
በርበሬ ጨምረን ማቁላላትኮ ነው የቀረን🤭
2025-10-15 15:46:40
0
selame212712
selam ዘAxum :
ቁርፍድ የኔ ፀጉር ያከረድደዋል
2025-10-16 08:53:32
1
saqitewa_negnsamri
Samri, 🥀🫶🫰 :
ብለው ብለው ፀጉራችን ላይ በቅመም ሻይ አፈሉብን ወገን🤣🤣🤣🤣
2025-10-15 19:51:24
2
lgi.ta.a
Lgi Taማኟ የ A ሸጋ እህት :
ኧረሁሉም አለ እምኖርበትቤት ምንድነው ጥቅሙ እንድጠቀመው እህቴ መልሽልኝ
2025-10-13 13:24:18
0
To see more videos from user @mimigetaneh2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About