@melegnaa: አፋኝ @Melegna መለኛ የአትክልት ሳንዱች ይህ የአትክልት ሳንዱች እርጥብ ለሰለቻችሁ ቆንጆ አማራጭ እንደሚሆን አንጠራጠርም ፤ ቤት ውስጥ ባላችሁ የአትክልት ግብዓቶች እና በአነስተኛ ወጪ ስለሚዘጋጅ ሁላችሁም እንድትሞክሩት እንጋብዛቹሀለን ፡፡ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - 200 ግራም ጥቅል ጎመን - 1 ተለቅ ያለ ካሮት - ግማሽ ፍሬ ዝኩኒ - 1 ፍሬ ድንች - 1 ፍሬ ቃሪያ - 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት - ውሃ አትክልቶቹን ገንፈልገ ለማድረግ - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት አትክልቱን ለመጥበስ ማጣፈጫ ቅመሞች - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ከሌላችሁ እርጥቡን ነጭ ሽንኩርት ተጠቀሙ - ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት - የምትፈልጉትን ያህል ጨው - ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ 1 የቡና ማንኪያ የቀይ ቃሪያ ዱቄት ማስገባት ወይም አንደ ቅያሪ መጠቀም የምትችሉት የአትክልት ግብዓት - ቆስጣ - ጎመን - ቀይስር ማባያ ስልስ - ዳጣ - ማዮኔዝ - ዳጣ በሚጥሚጣ #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #oromotiktok #amharatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 08:29:44 GMT
Music
Download
Comments
ሁለገብ :
ዘይት አና የተወደደ ፍራፍሬ የማያስፈልገው ነገር ስራልን
2025-10-14 11:58:02
61
RoHan 🥰 :
ከርጥብ ምኑ ነው የሚሻለው 😉
2025-10-14 08:35:03
18
Abusha :
ወገን ዝኩኒ ምንድነው ??🤔🤔🤔
2025-10-15 05:14:11
3
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር.
2025-10-16 03:46:12
3
ربي زدني علما🇵🇸🇵🇸 :
Betam Arif new amesegnalhu 👍👍👍
2025-10-16 09:26:29
2
jemal mohamed :
ቹ ታፈቅራታለህ መሰለኝ ጥብቅ አረግሃት🤣
2025-10-15 04:19:50
6
Biruk Urge :
ዝኩኒው እራሱ መገንፈል አለበት ያለበዛ አይበስልም
2025-10-15 01:31:45
2
Rediet Ermias :
birat mixad endet new mimashow?
2025-10-21 17:56:08
0
asfawmolla21 :
ዳውሎድ ሲቲንጉን አስተካክሉት 😳😳😳
2025-10-18 07:41:17
0
ዕፀ ሕይወት 2121 :
ሁሌም የምሰራው ቁርስ ነው🥰🥰🥰🥰
2025-10-17 17:33:22
0
Amanu :
ቪዶውን አንድናወርድ አድርገው
2025-10-23 14:00:10
0
ትንሳዮ🇮🇶🇪🇹🕊✝️ :
vido እንድወርድ አድር pls
2025-10-15 20:09:10
0
Haset🍫 :
የ ቀይ ቃርያ ዱቄት ብለህ አወሳሰብከው እኮ🤔
2025-10-14 08:42:47
37
🦋🥺❣️🦋 :
ቪዶዋችሁ አይወርድም ለምንድነው🥺
2025-10-25 10:15:27
0
kas :
በጣም አሪፍ ነው ግን ለአንዳንድ ኮመንት መልስህ ዝምታ ቢሆን 😂
2025-10-16 12:44:54
9
Meklit :
ejih yibarek nurliy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-17 09:46:55
0
ገኒ -y͟e͟-ቅድስት አርሴማ✝️😍♥️ :
የ ሎሚ ቃና ድንች ጥብስ ??
2025-10-17 07:53:50
0
Mahi mahi :
ye gebs dabo asayen 🥰
2025-10-22 18:51:23
0
adonba :
መለኛዉ ከሜሲና ሮናልዶ
2025-10-16 14:07:10
0
pheven 👑 :
ye coffee ayenet aserare asayen pls
2025-11-14 18:00:58
0
user2210302957565 :
ቶሎ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቶሎ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-17 18:24:27
0
Temu Jegna :
ሼፍ መሆን እፈልጋለው
2025-10-28 14:14:39
0
Isru :
የት ጠፍተህ ነው
2025-10-14 18:27:21
0
user5974215301261 :
አሪፍ ይመስላል እሞክረዎለው የቃሪያ ዱቄት ምንድነው
2025-10-18 12:25:52
0
helenadesalegn8 :
ፊትህን አሳየን በናትህ
2025-10-16 17:13:44
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.