@sadaabdlla: #This information is a remedy for foot pain.#creatorsearchinsights

Sada merkato
Sada merkato
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 14 October 2025 09:35:27 GMT
73542
2366
163
904

Music

Download

Comments

user5470448258142
ኮሜንታር ነኝ 🤗🍫🍫-🇪🇹❤🇵🇸 :
ውዴ በጠም አማሰግነለሁ ወለሂ ክንታሮት ታሸለኝ በጠም አማሰግነለሁ አለህ ይስጥሽ
2025-10-14 11:02:59
8
semirahassen845
ኡሚ እወድሻለሁ ኑሪልኚ :
በጣም ወላሂ እያመመኚ ነው ከቁርጭምጭሚቴ በላይ በተለይ ቀኚ እግሬ
2025-10-14 10:57:37
6
kenza.enzaaa
Kenza Enzaaa :
መሸአለሀ
2025-10-22 19:52:09
0
enenegnsada
እረጅም ጉዞ ያደከመኝ ነኝ :
የኔ መልካም
2025-10-14 09:42:08
1
100000000m05
gris😘 :
ለወገብ ካለሽ🙏
2025-10-14 15:00:29
0
ms.fatiya15
ኩን ፋየኩን 5g😘 :
mayitay kintarot midinew madanitu😥
2025-10-14 09:52:39
0
yarebyarehman
yarebyarehman :
አረክንታሮትልሞትነውእመቀጫየላይ
2025-10-17 10:22:17
0
mr_riyad38
mr_riyad38 :
ሞደስ ለምን አስፈለገ እህት ሌላ መሆን አይችልም
2025-10-14 17:32:25
0
ansha.adam3
Ansha Adam :
ሰላም አሊኩም ዉረህመቱላሂ ዉበረካትሁ እህቴ ሰላም ነሺ እኔ ጥያቄ አለኝ መልሺልኝ ባአላህ እህቴ እጢ አለኝ ምን ላድረግ እህቴ መልሺልኝ እስኪ😘😘😘
2025-10-14 11:42:42
1
hassen.hase
Hassen :
አሰ ወራ ወበ እህቴ ለአይነጥላና ለውስጥ ክንታሮት
2025-10-16 06:41:28
0
fozint.adem
Fozint Adem :
ውዴ ጉልበቴን ያመኛል ይሆናል ልጀርበው 😥😥
2025-10-14 10:18:09
1
zebura.seid53
Z@@@@ :
መብላትም በጣም አሪፍ ነው ከምግብ ጋ
2025-10-16 11:55:58
0
wert34566rt
wert34566rt :
እንደው በአላህ ይዠሻለሁ የጉልበት ህመም አሠቃየኝ በጉአይታጠፍ አያሠግደኝ ሠብሥቦኛል መደኒት ታወቅሽ አትለፊኝ
2025-10-14 22:26:36
0
user376346574318
user376346574318 :
ሰለሚሺ ይብዘ እህቴ እኔ ሁለቱም ተረከዜ ጠወት ጠወት ከህንቅልፌ ሲነሰ በጠም የመኘል
2025-10-17 08:32:19
0
user48781185611861rahma
መዉሊድ ቢድዓ ነዉ :
እኔ በጣም ይጠዘጥዘኛል ሞክረዋለዉ ጀዛ ኪላህ ኸይር
2025-10-16 08:11:42
0
user821350790
ام كليد 🦋 :
ለ እራሰምታት በ አላህ ልሞት ነወ እህቴ 😭😭😭😭😭
2025-10-15 00:16:32
0
alhamdulil109
One👫ለህቷ❤💋 :
እህቴ ለሆድእመም ስሪልኝ ካወቅሽ ወድሜን ድገት ይጥለዋል ምንላድርገው
2025-10-16 10:29:04
0
yekta462
yekta462 :
አባቴ በጉልበት ሕመም እየተፈተነብኝ ነው ነግሬው መፋትሔ ካገኘ አመሰግንሻለሁ
2025-10-16 13:10:38
0
zahra.zahra62
zahra.zahra62 :
የትነሽ እህት
2025-10-16 15:45:35
0
mesiheylu
Mesi💌💌Heylu :
ስወድሽ እህት ማሻአላህ የምትናገሪሁሉ ፋትን መዳኒትነው
2025-10-14 17:26:48
0
mmkkoisdia8
ጦይቢቲ ነኝ ህልመኛዎ😘❤ :
ለራስ ምታት ህመም ንገሪኝ😢😢😢😢😢
2025-10-14 14:39:59
2
userwycbf5qt4o
Keyru የሰውዮው ልጅ :
ሞዴስ ግዴታ ነው እንዴ በሌላ ነገር መድረግ አይቻልም ወይ ???
2025-10-14 17:41:38
0
user6615536539036
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
እሺ እህት አለም እኔም በጣም ያመኛል እሞክረዋለሁ
2025-10-16 21:25:08
1
mihretdtsfayamore
@Mihret1971 :
ሰላምነት እንዴት ነሽ በናትሽ መልእክትን ካየሹ መልሽልኝ በእግዚአብሔር ተረከዜ እንደዚህ ሽንኩርት አድርጌ ማለት ነው አንደኛው ግሬ ያደረግኩት ሁለቱ ላይ ነበር እና ለሦስት ቀን ነበር አሁን የቀይ እግሬ ተረከዜ መሬት ሲነካኝ እያመመኝ ነው
2025-10-14 10:30:41
0
zufan484
Emu Fu'ad :
እኛ ደኮተሩ በዝቶብን የትኛውን እንደምናምን አላቅም
2025-10-14 18:29:58
0
To see more videos from user @sadaabdlla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About