@saranganjapan: #kenshuseijapan🇮🇩🇯🇵🎌 #saranganjapan #magetan24jam #fyp

SARANGAN🇯🇵
SARANGAN🇯🇵
Open In TikTok:
Region: JP
Tuesday 14 October 2025 11:47:18 GMT
1458
74
11
11

Music

Download

Comments

onii_chann72
ダニエルサ🎣 :
rodok telat rapopo pai?
2025-10-15 03:42:35
1
strwbearclrs_06
strwbear.clrsa :
yoh lagek e arp budal🤣
2025-10-14 22:35:29
2
_sshuusan
𝗠 𝗘 𝗟 𝗠𝗘𝗟ᥫ᭡ :
Mas tumbas kaos
2025-10-14 12:26:13
1
kandang_tresno_farm
Kandang tresno :
tshirt e piro bos
2025-10-14 11:53:23
1
rahmawardaninovita22
_v_🥑 :
🥰🥰🥰
2025-10-14 12:45:47
1
maz.tengteng
Maz Teng-teng :
@adiskaa035 gasss..🔥🔥
2025-10-14 11:52:55
1
To see more videos from user @saranganjapan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ፈተና ሲገጥመን ውስጣችን ሊረበሽ ወይም በቀቢጸ ተስፋ ሊያዝ አይገባውም፡፡ ወርቅን የሚያነጥር ሰው በእሳት ውስጥ የጨመራትን የወርቅ ቅንጣት እዚያ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መቆየት እንዳለባት ያውቃል፤ መቼ ከእሳቱ ሊያወጣት እንደሚገባውም ያውቃል፡፡ እንዲሁ እስከ መጨረሻው በእሳቱ ውስጥ ተጥላ እንድትቀርና በዚያ እንድትቃጠል አይፈቅድም፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ይህን ከወርቅ አንጣሪው በላይ ያውቃል፡፡ መቼ ከርኩሰታችን እንደምንነጻ ያውቃል፡፡ በመኾኑም ራሳችንን በመጣልና ተስፋ በመቁረጥ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመርን እንዳንኼድ ሽቶ መቼ ከዚያ ፈተና እንደሚያወጣን ያውቃል፡፡ ስለዚህ ድንገት ያላሰብነው ነገር ቢገጥመን በፍጹም የምናማርር፣ ወይም ተስፋ የምንቆርጥ ልንኾን አይገባንም፡፡ ከዚህ ይልቅ የእነዚህ ነገሮች ምንነትን የሚያውቅ እግዚአብሔርን መጠበቅ፣ እርሱ እስከ ፈቀደው ጊዜ ድረስም ልቡናችንን በእሳት እንዲፈተን ማድረግ ይገባናል። ምክንያቱም ይህ ነገር በእኛ ላይ እንዲኾን (እንዲመጣ) የፈቀደው ለእኛ ጥቅምና በዚያ ውስጥ ኾነን በምናሳየው ጥረት ይበልጥ ሊያከብረን ስለሚወድ ነው፡፡" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ወደ ኦሎምፒያስ መጽሐፍ በ ገብረ እግዚአብሔር ኪደ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ማርያም_ሆይ_አማልጅን_ልጅሽ_ክርስቶስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ቀንዲል_ሚዲያ #ethiopian_tik_tok

About