@seberozey: #ሰርግ

የኔ ሀሳብ
የኔ ሀሳብ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 11:49:12 GMT
17638
1068
56
282

Music

Download

Comments

user4912106169411
ابدلحفذ/ :
እረ ጠፍተሻል በሰላም ነው
2025-10-14 11:56:11
11
mame7460
Mame :
ላገባ ነበር ሀሳቤን ቀየርኩ
2025-10-15 19:26:26
0
jemaltube1491
Jemal Tube :
እንወድሻለን እህታችን 🥰🥰🥰😍🥰😍
2025-10-17 07:15:16
0
putin7570
eyob4470 :
ሃዋርያው ጳውልስ የኔ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ስጋ ለዘላለም አልብላ ያለው ይሄን ለማስተማር ነበር ግን በአማኞች ነው የባሰው በታይታ እሽቅድድም!!
2025-10-15 20:40:04
1
whatsupwhatsup40
it's me 🤪 :
ልክ ነሽ ግን በቀኝ በኩል ነን sis 😏😎
2025-10-15 03:12:55
2
nejatnn
Nejat :
spot on
2025-10-16 17:23:57
0
mehubaali1
Mehbuba Ali 💜 :
አንደበተ ጣፍጯ 🥰
2025-10-16 16:24:52
1
s.man202010
SMAN :
በትክክል ነው የገለፅሺው ተባረኪ እህቴ
2025-10-15 07:08:52
2
user4866533254971
ሀሱ :
የኔ ትግስተኛ ሴት❤
2025-10-14 13:21:42
2
miszgreat
miszgreat :
ያነሳሽው ስለ ሰርግ ብቻ አይደለም የኔዋ ጥቅስ የሚመስሉ" በመተወን የሚመጣ ታሪክ የለም በመሆን የሚመጣ ታሪክ ነው ያለው" ብለሽ ስለ ታሪክ አነሳሸ ደስታህ ሌሎችን የሚያሸማቅቅ ከሆነ ደስታነቱ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይገባል ትያለሽ ስለ ደስታም ሰለ ታሪክም ሀሳብሽን ለማየት ሞክሬያለሁ
2025-10-14 11:59:21
7
eliasmenaa
Eliakim 🌱 :
ሰርግ ስጠላ
2025-10-15 18:03:35
1
user99704967655302
sued raja :
በጣም ምርጥ ነዉ ለነዋ ንገርልኝ ያለሰርግ አይሆንም ብላለች የመደገስ አቅሙ አለኝ ግን ሰርግ አልወድም
2025-10-15 04:11:46
1
fafi.oumer.fafi
አዲስ ቀን🌹🌹 :
በትክክል ውዷ ሰርግ አዝመራ ዘርተሺ አበጣ ሲበላው አደማየት ነው የኔዋ
2025-10-14 12:00:43
2
abduabuhitaniya
አብዱ የጉንችሬዉ :
ግን እኮ,,,,,,,,,,,🤔🤔🤔🤔
2025-10-16 20:00:08
0
abdulkadirtane2
@AbdulkadirTane :
እህቴ ጀዛካላህ 🙏🙏🙏
2025-10-16 05:19:59
0
hanef417
አቡ ሀኒፍ :
ሁሌም የምታነሻቸው ሀሳቦች እደመማለው ወላሂ የምትገርሚ ልጅ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
2025-10-15 19:29:29
0
alebe_abdi
alebe :
በሰላምነውወይ የጠፋሽው?የመጀመሪያ ቪደወሽን አይቸ ያለቀስኩት እምባ
2025-10-15 13:40:21
0
user1976805014719
Hama :
በትክክል ወላሂ ጉድ
2025-10-15 19:34:21
0
weselaw01
MUHAMED :
አስቢው ያ ሁላ ሰው መቶ በብድር ያዘጋጀሽውን ብፌ ጥርግርግ ሲያረጉት 😁
2025-10-15 08:07:48
0
mame6183
mame :
big respect
2025-10-16 10:09:20
0
abdiabdi807
abdiabdi807 :
ተሳስታሻል እህት
2025-10-15 18:27:33
0
black_bk11
🕴𝖇𝖑𝖆𝖈𝖐 𝖒𝖆𝖓 (𝖍𝖐)🕴 :
ewunet new 🥰🥰🥰🥰
2025-10-15 03:14:13
0
suleymankassim202
Suleyman :
በተክክል ብለሻል acting ነው
2025-10-15 18:51:18
0
medrepair1
MedRepair :
sra yeleshm 🤔
2025-10-15 07:01:50
0
12alhamdu_5
🥀 ከርታታው የራቦ ልጅ🥀 :
ለምን ደስተኛ ሳሎን ለምን አገባለው ከምትይ በተቃራኒ ነው በሂወቴ በጣም የተደሰትኩበት ቀን ነው
2025-10-15 03:49:13
0
To see more videos from user @seberozey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About