@kebisha: አይደገምም ይቅርታ 🙏 Repost copy link 🙌. መነሻ ሀሳብ :- @Eyob Z Mariam

kebisha✍️
kebisha✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 13:38:34 GMT
272912
39379
527
5433

Music

Download

Comments

elbabilon6
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር
2025-10-14 18:04:50
24
kebisha
kebisha✍️ :
እራስን ይቅርታ መጠየቅ እንልመድ🙏🙏🙏
2025-10-14 19:53:23
70
ba21791
Leo_14♾️😘 :
" ይቅር በለኝና ዳግመኛ ለዉጠኝ... " ይቅር በለኝ ጌታዬ ሆይ🙏🙏🙏
2025-10-14 22:17:36
0
eshtaol07
ዲዲሞስ :
ከነመፈጠርህ አንተን ስለረሳሁ????አምላክ ፍጡር ነው እንዴ???😥😥😥😥😥😥
2025-10-14 18:03:04
5
zebelete3
በለጠ ካሳዬ :
ከነመኖርህ በሚለው ይቀየር መጀመሪያ አካባቢ ኬቢሻ እንወድሀለን🙏🙏🙏
2025-10-14 14:51:19
9
a12ha34
Haymi Yemariyam :
ከነ መፈጠርህ ?? ስህተት😳😳 ለፈጣሪ የምንጠቅሳቸውን ነገሮች አባቶችን ማስገምገም ልመድ
2025-10-14 18:36:33
0
solo1621
solomon w addisu :
" ይቅር በለኝና ዳግመኛ ለዉጠኝ... " ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ 🙏
2025-10-14 14:28:15
255
dawityirga727
Dave electric & sanitary man :
ይቅር በለኝ እንጂ ከዛሬ ጀምሮ ወየው ለኔ እእእ
2025-10-14 21:33:13
1
yitayew1
yitayew :
ፈጣሪ ይቅር ባይ ነዉና ይቅርይበልሕ እኛንም በምረቱ ይቅር ይበለን
2025-10-14 22:27:23
0
adu.yiz
adu Yiz :
አምላክ ፍጡር አይደለም የተወለደ እንጅ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብ ጋር የሚስተካከል
2025-10-14 17:48:51
2
beti6722
ቤተልሔም😇 :
ወርቅ ስላበደርኩ ጠጠር ለማይሰጠኝ ይቅር በለኝና ዳግመኛ ለውጠኝ 🥺ይቅርታ ለራሴ 🙏😔😔
2025-10-14 13:52:55
44
elesiabini
abeni :
ይቅር በለኝና ዳግመኛ ለዉጠኝ🥺🙏🙏🙏
2025-10-14 13:42:46
113
nicolasgonzalezeglaseis
𝗔𝗡𝗗𝗨𝗨 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗢 🇪🇹 :
ኤራሳችን ይቅርታ እንበል 🙏
2025-10-14 21:21:46
1
haymanot9632
Haymanot :
ይቅርታ ለራሴ ግን ለምንድነው ልቤ ካለፈው እማልማረው ፈጣሪ እባክህ ልብ ስጠኝ እባክል ብልህ ሰው አድርገኝ🙏🙏🙏🙏
2025-10-14 15:43:18
14
sherifart13
Sherif acting & poem :
🔥🔥🔥አንተ ግን ምንድን ነህ ውስጤን ምቆሰቁሰው 😍
2025-10-14 20:18:03
1
kn.ch61
Kn Ch :
fetari yikirtahin yiqebelik
2025-10-14 19:06:22
1
getnet.kassa8
kilo golf :
እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ብ ለሃል ወንድሜ
2025-10-14 20:02:06
1
user9022215043171
jimy :
ለኔም ይሁንልኝ እኔም ይቅርታ
2025-10-14 19:27:47
1
newhope2121
@new_ hope :
ይቅር በለኝና ዳግመኛ ለዉጠኝ... "🙏🙏🙏🙏🙏 ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ 🙏
2025-10-14 18:50:07
1
yetu319
yetu ጫማ :
እውነት ነው ወድሜ ።ይቅርታው ለኛም
2025-10-14 16:24:44
1
joya152
Jø Jø :
ይቅርታ ለራሴ
2025-10-14 17:21:22
2
faithhopelove375
faith :
አንተ እራሱ ይቅርታ እስካሁን ስላልተረዳውህ
2025-10-14 16:08:37
4
yenenesh.ayele6
Yenenesh Ayele :
ኬቢሻ ጀግናው
2025-10-14 15:40:26
2
aemroayalew66
Aemro Ayalew :
እረ ይህ ሰው ግን መልካም አንደበትና ልብ ያለው ይመስላል
2025-10-14 18:19:19
3
To see more videos from user @kebisha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About