@9temufashiondesigner0: #TEMUFASHIONDESIGNER #ጎጃም💚💛❤ሸዋ💚💛❤ጎንደር💚💛❤ወሎ💚💛❤አንድ #0946209844 #0972282930 #garments

TEMU FASHION DESIGNER
TEMU FASHION DESIGNER
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 October 2025 18:19:11 GMT
39479
3053
164
2999

Music

Download

Comments

munitworku
moon 💕munita💕 :
ተቃቅፎ መተኛቱ ምንድ ነው ታዲያ አልገባኝም
2025-10-16 13:11:17
2
bala_bala1323
B@L@ 👑 :
ስንቱን አሳሰብከኝ😏
2025-10-16 02:25:51
62
haregeweyn67
እኔ የማርያም ነኝ ማ ር ያ ም ን፪፩ :
የግዜ ጉዳይ ነው አይዞህ ሁሌ ቨድዮ ስራ ይታይልሃል ዛሬ ነው ያዬሁህ ፎሎ አርጌለሁ በርታ
2025-10-16 01:48:25
40
amu8542
ሠም መልካሚት 🇪🇹🇰🇼🇨🇦 :
ኢንሻ አላህ ኢትዮ ስመጣ ካንተ ጋር መስራት ነው ምፈልገው እኔ ኦፕሬተር 4 ወር ሰርቻለው❤
2025-10-16 09:00:13
1
ematimylove
Nana :
ፎሎው ሼር አርጌያለው። በርታ
2025-10-16 06:23:01
6
abe8852
abe :
የትነህ እረከብሀለዉ በርታእሺ
2025-10-16 02:19:28
1
yejenetshitogooda
እሙ አይመን :
አይዞህ በርታ እጅ እንዳትሰጥ
2025-10-16 17:55:39
1
rehimaakmel757
Rehima :
አየር ያለው ትራሥ ጨርቅነው እሱንም ከጎን ብትሞክር ባይነኝ🙏
2025-10-16 22:54:48
2
hulum.yalfal93
hulum yalfal :
የት ነህ በዉስጥ አዋራኝ
2025-10-16 07:35:54
1
user9166173982810
user9166173982810 :
😃😃😃😃እኔ ሀዋሣ ነኝ ምርትህን የት ማግኘት ይቻላል
2025-10-16 06:27:40
2
genettelake
absil :
የት ነዉ አድራሻ
2025-10-16 06:19:55
2
hanatola520
never give up💪 :
ቤት ግዙልኝ 🙏🥺
2025-10-16 08:26:54
2
han29j2dioa2
ሐናን HANAN💕 :
ወንድሜ አደራሻክንም የእያብራራክ ስራ ቪዶ ያግዙካል
2025-10-16 04:23:44
1
meba_tsigie
𝓜𝓮𝓫𝓪 𝓣𝓼𝓲𝓰𝓲𝓮 :
የእኔ ጠንካራ ወንድም አይዞህ 💖
2025-10-16 09:37:44
1
ashublish
ashu premium :
እግዛብር ይርዳህ ወንድሜ
2025-10-16 06:18:31
1
user5333605366196
user5333605366196 :
kotebi manu gar new wendmi
2025-10-16 16:35:52
1
rabia43269
rabia(ራቢአ :
ጎበዝዝዝዝ ተሙየ እዝህ ደርሰህ በማየቴ ደስ ብሎኛል
2025-10-16 00:26:40
5
kau.ye.girma
Kau Ye Girma :
በርታ አላህ ከፍ ያርግክ
2025-10-16 09:51:04
1
hanashiferaw32
Hana :
የት አካባቢ ነህ ቲሸርት በብዛት እረከብሃለሁ
2025-10-16 10:48:09
1
rhutbayesa
Rhut Bayesa :
እኔ ልሽጥልህ
2025-10-16 03:58:59
1
user4857057980326
ኪባክ :
ካዲስኮ የሳሪሱ ነው?የቱጋ
2025-10-16 08:22:50
1
onedayev
One Day everything will be ... :
ቦታ ለአስር ሰው ስራ በመፍጠር ቢገኝ እኔም ከ50 ላላነሱ ወጣቶች ስራ ፈጥሬ ነበር
2025-10-16 06:00:23
2
herut2021
hirut የድንግል ማርያም ልጅ :
የትነህ አድራሻህ
2025-10-16 03:19:52
1
rahel3387
Rahel :
በርታ ጊዜ ነው እንጂ ያሰብከው ቦታ ትደርሳለ
2025-10-16 05:47:05
4
tgtg1333
#@twins % :
በርታ ፎሎ አርጌአለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-16 09:30:07
1
To see more videos from user @9temufashiondesigner0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About