@abiysolomon: 🇪🇹 Ethiopia- Tesfaye Gebre (Lyric Video) A song that captures the soul of a nation. 🎶 Tesfaye Gebre’s timeless hit “Ethiopia”. Feel the rhythm of love for our homeland! Sing along with Tesfaye Gebre’s “Ethiopia” — a tribute to our Ethiopia! ❤️ #ethiopia #ethiopianmusic
Abiy Solomon
Region: ET
Wednesday 15 October 2025 18:37:24 GMT
Music
Download
Comments
ashenafigeberesla :
ሃገሬ እሚል የ ETV ፕሮግራም ያስታወሰ 👍 ግጩኝ
2025-10-16 09:59:54
487
w_e_n_d_e1 :
This song reminds me of my childhood
2025-10-15 18:58:26
507
Dagim Fikre Man :
who remember closeup program after 4.30 Thursday ☺️
2025-11-30 20:05:08
0
roza samuel🥰🥰 :
90's የት ናችሁ
2025-10-15 19:38:49
255
Thomas Ayele ቶ :
እሱ በፍቅር እንዲህ ተንገብግቦ የሚጠራት ሀገር ከሱ ጋር እንደወጣች ቀርታለች።😭😭😭 የሁለቱንም መንፈስ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-16 07:17:45
93
wassup :
"low is the price" ahun yelem jelese
2025-10-16 16:50:07
79
ወንዴ ዓለም :
ልጅነቴ ፊቴ ድቅን አለብኝ ። በጣም የምወደው ሙዚቃ ነበር።👍👍👏👏
2025-11-19 13:18:22
6
1maki5 :
ወይኔ ኢትዮጲያ ሀገሬ😭😭😭😭
2025-10-29 08:18:43
0
Beza :
why ይህን ዘፈን ስሰማ እባዬ ይመጣል thanks
2025-10-16 14:36:49
32
Naod :
Thanks for putting together this beautiful video with such a timeless song by the legendary Tesfaye Gebre. It took me back to the good times 🙏🏾
2025-10-16 21:35:01
57
seya man :
ቅዳሜ ማታ 3 ሰዓት ሀገሬን አይተን ከ 4 ሰአት ዜና በኃላ ታላቅ ፊልም ይቀጥል ነበር ቅዳሜ ማታ ሌላ አለም ነበረች ቀጉጉት ነበር ምንጠብቀው 😭😭
2025-10-17 19:22:46
16
Aman :
ማንዴላስ country is in the east ደቡብ አፍሪካ ብለን ዘፍነን ያደግን እኛ 😂
2025-10-17 20:35:04
3
Idnekatchew1888 :
“እናት ኢትዮጵያ ዉዲቷ ሀገሬ: በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብሬ” 👌
2025-10-16 05:51:02
53
ľïķë řø§ę :
@ľïķë řø§ę:error it is not indeed Ethiopia it's "dear Ethiopia "
2025-10-16 13:35:15
2
selamyihun :
ልጅነቴን አስታወስከኝ etvላይ የሆነ ፕሮግራምነበር
2025-10-16 19:27:22
11
✌ቡራ ❤እንደልቡ ✌ :
አይ ልጅነቴን አስታወሰኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2025-10-17 19:32:46
3
Kibre :
ተስፋይ ገብሬ ሀገሩ ከልቡ የሚውዱ ያልተዘመረለት ድንቅ ሙዚቀኛ ነው ።
2025-10-18 10:12:15
5
Yidnek Nigatu :
ተስፋዬ ገብሬ🥰🥰🥰🥰🥰 ስፖርት በሚለው ዘፈን ይታወቃል
2025-10-16 02:26:16
32
Yoye1212 :
ተስፋዬ ገብሬ one of the Ethiopian legend musician/ በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብሬ የሚለው part is so killer🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-16 19:45:26
12
Heni Ethiopia :
ታላቁ ተስፋዬ ገብሬ ነፍስን በገነት ያኑርልን
2025-10-16 12:42:18
7
yanet :
ተስፋዬ ገብሬ በጣልያን አገር ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ሲል ሚስቱ አገሩ ሲሄድ ይከዳኛል ብላ የገደለችው
2025-10-18 11:34:43
1
Yewule pac :
ቅዳሜ ማታ 4 ሰአት ከዛ ታላቅ ፊልም
2025-10-18 18:01:58
2
yasa :
ETVላይ በዚ የድምፅ ማጀቢያ የሆነ Program ነበር የሚያስታውስ ንገሩኝ
2025-10-16 10:18:00
2
tadedagne :
በዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ከምር ለኢትዮጵያ ሀገሩ የጠለቀ ፍቅር የነበረው በኑዛዜው መሰረት ሙሉ ንብረቱን ለሀገሩ ያወረሰ
ተስፋዬ ገብሬ ነፍስህ በገነት ትረፍ
2025-10-17 20:49:06
3
To see more videos from user @abiysolomon, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.