@mulukal_kal: በጋለ ፍቅር የጀመረ ትዳር በጊዜ ሂደት ሙቀቱ እየቀነሰ አንዳንዴ ለዘብ አንዴንዴም ከረር ባለ ፀብና አለመግባባት ይፈተናል። ይሄን ፈተና ጥቂቶችች በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ታግዘው ሲፈቱት አንዳንዴ ደሞ ቤተሰብ የነገር እሳቱን አቀጣጥሎ አብሮ መኖርን የማይቻል ያደርገዋል። በዚህ መሃል ጊዜ ጠብቆ እንደሚቀዘቅዘወ ሁሉ ፀብም በራሱ ጊዜውን ጨርሶ ያልቃል። አንዱ የአንዱን ድክመት ይረዳል እርስ በርስ የማይለወጠውን ድክመታቸውን እየሳቁ የሚቀበሉበት ጊዜ ይመጣል " አይ አንቺ"...."አይ አንተ" እያሉ ማለፍ ቀላል ይሆንላቸዋል። በተለምዶ በቃ ፍቅራቸው አልቋል እንደሚባለው ፀብም ጊዜውን ጠብቆ ያልቃል። #ethiopian_tik_tok #mulukal #kesrabehuala #ሙሉቃል #habeshatiktok
Mulukal_ ሙሉቃል
Region: ET
Thursday 16 October 2025 06:53:08 GMT
Music
Download
Comments
ራሷ ናት :
እናንተ ዝም በማለት ብትተባበሩት። እንደሀሳብ
2025-10-16 07:39:17
683
Ye elphaz :
ወንድ ልጅ ቶሎ አይበስልም አንተ እንዴት ብታድግ ነው🤔
2025-10-16 13:44:18
265
Simu :
እስቲ ያውራበት😳😳
2025-10-16 08:19:11
315
maki,janu👩👦 :
ያንተ ሚስት ግን ታድላ
2025-10-16 22:04:00
0
Tesfalew :
አንተ ብቻ አውራ
2025-10-16 07:00:37
108
ase fivestare Elevater :
I Like your point of view🥰🥰🥰
2025-10-16 07:16:41
78
Model Berry :
ኣይመስለኝም ከሁለቱ ኣንዳቸው ይደክማቸውና ዝም ይላሉ ልጆች ካላቸው ለነሱ ሲሉ ይኖራሉ እንጂ ፀቡ እንዳለቀ ፍቅሪም ኣብሮ ያልቃል ምርጫ ካላቸው ይለያያሉ ከሌላቸው ኣብሮ ይኖራሉ ጭቅጭቅ እና ፀብ ሲበዛ sexual feeling ሳይቀር ያጠፋል anyways ኣንድ ቤት ልክ የሆነ ሌላው ጋ ላይሆን ይችላል 🙌🙏
2025-10-16 14:37:37
35
Romi :
እስኪ ዝም በይ🥺
2025-11-07 03:09:48
1
frehiwot :
በዉነት ትክክል ነህ ካገባዉ 20 ዓመቴ ነዉ ከሃይ እስኩል ጀምሮ አብረን ነበርን ስንተዋወቅ ግን ከ25 አመት በላይ ያልከዉ በሙሉ ነዉ ግን የሚሆነዉ
2025-10-16 07:36:44
11
ሚኪ :
5 አመት ውስጥ ካልተፍታህ መቼም አትፍታም
2025-10-16 17:18:18
3
ቀምጣሊት የሳቋ ንግሰት 👸👸 :
ተራቹሁን ጠብቁ አትርብሹት 😡
2025-10-16 08:22:32
94
kalu :
ለምን ተደርበው እንደሚያወሩ አይገባኝም አንተ ብቻ አውራ በቃ
2025-10-16 08:16:14
88
WEAR & GO SHOP 🛍 :
ere esu yawera
2025-11-07 15:09:45
1
rami.o :
uffffi ds sel gin worewu🥰🥰🥰
2025-10-16 19:40:41
1
ሜሎዳም(𝙢𝙚𝙡𝙤𝙙𝙖𝙢) 𝙨𝙝𝙤𝙚 :
ኸረ ያውራበት ምንድነው እህቴ
2025-10-16 17:53:05
14
Amen Abegaz :
እስቲ ይናገር አትረብሹን 😊
2025-10-16 08:30:39
33
𝓳𝓸𝓻𝓭𝔂🍁 :
እስኪ መከርልኝ 😅
2025-10-19 16:01:22
0
fafi :
ሁሌ ምታወራዉ ነገሬ ልቤ ዉስጤ ያለ አንደበት ያጣሁለት ነገረ ነዉ ባንተ አንደበት እሰማዋለሁ
2025-10-16 11:27:41
10
Abduselam :
ምርጥ እይታ ነው👌👌
2025-10-18 11:21:31
0
Amran🏳የሚካኤል ልጅ❤️🩹 :
ሙሉቃል የራሱን ሾ ይጀመር 👌🥰
2025-10-16 16:17:50
1
NAYA Life :
ምናለ እናንተ ባታወሩ እሱ ብቻ ብያወራ😶
2025-11-08 21:07:52
0
Emi Hassen :
eski esu bcha yawera
2025-10-17 11:49:55
0
Yamiifashion :
ምስራቅ ግን እረፊ😞😒
2025-10-16 11:29:02
1
🤍 :
Eski zem belu yawera 😕
2025-11-02 19:51:27
1
Minia Tesfaye :
እውነትም ሙሉ ቃል👌
2025-10-26 13:07:40
0
To see more videos from user @mulukal_kal, please go to the Tikwm
homepage.