@christiantube00: #creatorsearchinsights #militar

Cross talk ✝️
Cross talk ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 October 2025 11:39:29 GMT
921426
45091
3722
20400

Music

Download

Comments

tamemolla6
ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ያልቀሉ :
በዘራቹ ይድረስ ልጆቻቹ እደዚ ይከራተቱ
2025-10-24 08:31:24
3498
user95004631548810
እዩዬ :
ይሄ ልጅ በዋላ ሀንግ ቢይዝ ይፈረድበታል
2025-10-17 02:40:11
3519
selamekako
ዘ-ሚካኤል :
ቢሰርቅ ሌባ ይባላል ሰዎች ልጠይቃቹ?🥺
2025-10-16 20:39:20
4429
derejetiruneh90
Mr.D :
አብይ ያበለፀጋት ኢትዮጵያ ደሀ ጠል ሀገር.....
2025-10-17 03:43:58
777
tsegetadesse5
tsi :
ስሟን ጠርተህ የተማፀንካቸው እነሱ ባይሰሙህም እሷ ቅድስት ድንግል ማርያም የመድሀንዬ እናት ይሄ ሁሉ አልፎ እንደዚ ነበረኮ ምትልበት ደረጃ ታድርስህ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም እሷ ሁሉንም ትሙላልህ የኔ ወንድም አይዞህ ይሄም ያልፋል
2025-11-11 00:26:07
34
startrecorde
🍁𝕙𝕒𝕧𝕒𝕟𝕒🍁 :
እርዱን ወይ ብዱን ወገን 😅😅
2025-10-18 18:29:55
16
misge1248
Misganaw Enyew :
ቅዱስ ገብርኤል ቤታቹህን በመከራ ይሙላው
2025-10-18 06:42:13
474
kingt2710
kingo :
ወላሂ በቅርቡ ሚሊየነር ሆናለሁ። ካድሬንና ሀብታሞችን በመዝረፍ ከኔጋ ሚስማማ
2025-10-18 04:10:01
269
zelalem.bekele54
14 :
ለምን አይነሳም በክብር እያናገሩት አደል
2025-10-27 17:05:23
4
usertilahun4
ጥሌ ነኝ የሚካኤል ልጅ :
የመታህው የገደል ምች ይምታ
2025-10-17 04:38:29
208
.lala930
. :
ድሮም ህግ ደሀላይ ይበረታል
2025-11-18 12:33:50
71
chalu9859
chalu :
ለዚህች ሀገር እንኳን እራሴን እንቅልፌን አልሰዋም😏😏😏
2025-11-21 11:31:26
3
joker62366
joker :
ተነስ ስባል ለምንድነው ማይሰማው
2025-10-17 10:47:20
6
alemayhu84
alexs :
ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው
2025-10-27 06:46:53
9
secret.finder0
secret finder :
እስኪ ፈልጉት challenge አስጀምሩ እና የሄንን የበሰበሰ ስርዓት መጥላታችንን እናሳያቸው
2025-10-17 09:34:22
59
lazeboasefaw
እ ሴ ኖ kig :
እሰቲ ቻሌጅ ይጀመርለት የምትሉ
2025-11-21 17:23:35
4
user245933065
tedy :
የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም 🙏
2025-11-19 07:22:50
23
born2todie
mike :
በእናታቹ በማርያም እሄዳለሁ ለአላህ ብላቹ ከዚ እሄዳለሁ
2025-11-21 19:17:55
1
tora76915
tora :
ፈጣሪ ሆይ ደንቦቹ ከምድረ ገፅ አጥፋቸው አሜን
2025-10-26 07:17:09
66
hiwibabi22
hiwibabi22 :
ወይኔ
2025-10-24 19:05:12
2
_ibrobaba_
Ibrahim Mohammed Following :
ከሴቶች በመራቅ ጤናዎትን እና ገንዘቦን ይጠብቁ
2025-10-16 21:29:52
98
nasirsaid97
Nasir :
እዚህ ሀገር ከመስራት መስረቅ ነው እኮ የሚሻለው
2025-10-26 06:50:02
24
mebratu.taye
Mebratu taye bogale :
ሰወቹ በህግ ይጠየቁ የስራ ሰው እዲህ የሚያሰቃዩበት
2025-10-17 07:49:01
31
anteneh.yirsaw
👇Anteneh@media :
የሶሪያ ስደተኞች በነፃነት ከተማ ውስጥ እየነገዱ ፤ ዜጋን በዚህ ልክ እየቀረፁ ማስለቀስ አግባብነት የለውም
2025-10-24 18:23:32
22
To see more videos from user @christiantube00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About