@messaycosmofashion: #duet with @Dr. Mehrit Tekeste #MentalHealthAwareness 3 ነገሮች እንዳታልፉብን 7 አመት አስተምረናችሀል ⁹ ዳዊትም እጁን ወደ ኮረጆው አግብቶ አንድ ድንጋይ ወሰደ፥ ወነጨፈውም፥ ፍልስጥኤማዊውንም ግምባሩን መታ፤ ድንጋዩም በግምባሩ ተቀረቀረ፥ እርሱም በምድር ላይ በፊቱ ተደፋ። — ሮሜ 16፥20 መስቀል እምነት እየሱስ ክርስቶስ ባሪይው ላይ አድሮ ለአለም ህዝብ መዳን ተቀብላል የሰው ሀይል ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ለኢትዮጵያ ዋጋ ከፍላል ለኛ ለህዝብ ይለው ፍቅር ቁጥር ስፍር የለውም መዝሙር 135 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባሪያዎቹንም ይረዳልና። ¹⁵ የአሕዛብ ጣዖታት የብርና የወርቅ፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። ¹⁶ አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው፥ አያዩምም፤ ¹⁷ ጆሮ አላቸው፥ አይሰሙምም፤ እስትንፋስም በአፋቸው የለም። ¹⁸ የሚሠሩአቸው ሁሉ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁን። ¹⁹ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት፤ የአሮን ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት፤ ²⁰ የሌዊ ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኩት። ²¹ በኢየሩሳሌም የሚያድር እግዚአብሔር ከጽዮን የተባረከ ነው። ሃሌ ሉያ።
MessayCosmofashionLLC
Region: US
Thursday 16 October 2025 19:12:29 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @messaycosmofashion, please go to the Tikwm
homepage.