@muktar.live: በዚህ እድሜ እናትም አባትም ሳይኖረው የስኩዋር ታማሚ መሆን ከባድ ነው #fyp

muktar
muktar
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 17 October 2025 16:56:27 GMT
706704
128371
6453
89318

Music

Download

Comments

muktar.live
muktar :
መልካምነት ለራስ ነው ( የነገም ስንቅ ነው ) 10 ጊዜ ኮፒ ሊክ እና ሼር 🙏🙏
2025-10-17 17:34:54
2073
adem___7777
አደም :
አባትም እናትም የለኝም አረ ወገን በተቻለን እንርዳው😭
2025-10-17 18:38:55
1296
rahemet1234
Strog Woman 🆘️🧕🦋 :
ሙክታር አካዉት ስጠኝና 20ሺ ብር ፈልጋለዉ እድታደርስልኝ 🥺🥺🥺
2025-10-17 19:18:32
546
redwankemal913
redwankemal913 :
እቴ ብዙ አይነት የተቸገረ ሰው አይቻለው ግን የዚ ልጅ ችግር በጣም ያሳዝናል😳😳😳😳
2025-10-17 17:48:22
284
nure.werku6
ደምስ ባላገሩ :
ሙክታሬ ላተ ቃል የለኝም መተህ ስለጠየከው በጣምነው የማመሰግንህ ሺአመት ኑርልን ወድሜ🥰🥰🥰
2025-10-18 03:12:49
114
timuz0
timuz :
የአንዳንድ ሰው ችግር ግን መብዛቱ😭😭😭
2025-10-18 08:04:54
31
subahnallh80748
subahn,allh :
እኔም፣ልጀ፣የቲምናት፣ልጀጋር፣ላሳድገው😭
2025-10-17 18:47:10
104
semiraibrahi
Semira❤❤የሀይቆ❤❤ባርች❤❤ :
የትነህ ወድም ሙክታር እኔ አቅም የለኝም ግን ያቅሜን ሁለትሽብር ባለቤቴ እዲልክ ልህ ባደርግ የሳፍራል እዴ አካውት በውስጥ ብሰጠኝ ካካልደበረ😰😰😰😰😰😰😰😰😰
2025-10-17 22:57:44
25
alhamduliha80
Neima 5G☺️😏 :
please acawati maxasa😭😭😭😭😭
2025-10-17 20:00:40
15
hakima.hassen
❤️‍🩹hikma hassen🧕💔 :
ውይ የኔ ወንድም በዚህ በመቦረቂያ እድሜው እንደዚህ ሁኖ ማየት ያማል ወላሂ🥹🥹🥹🥹🥹አላህ ያሽርህ
2025-10-17 19:51:01
42
leyonawit
leyonawit @27 :
እኔ ከልጆቼ ጋር ላሳድገው በማርያም
2025-10-19 15:52:08
3
rana_abaya3
Rana Abaya :
Account laklegn be Allah endet beye nw menrdaw yakmen
2025-10-20 00:15:17
1
7037gebreal
💊 :
እኔን...የኔ አባት አልቅሼ ሞትኩኝ😭😭
2025-10-19 00:17:41
7
khushishresthasth
አልሀምዱሊላ አለኩልሀል :
ሙክቲ አካዉት ላክልኝአምሳም አስርም ያለንን እንረዳዉ🥰
2025-10-17 21:29:57
18
n503292
ነፂ ነኝ ወንድሞቿን ናፋቂ 💚💛❤️ :
ምን ላድርግ ያለችኝን ላኩለት በማቀዉ ሰውም አሰላኩለት ግን በደምሴ ሰልክ ደውየ ሳነግረው በጣም ነው ያለቀስኩት ማሪያምን እሰኪ ያላችሁን አግዙት በዚህ እድሜው ያለእናት አባት ይሄን በሺታ እንዴት ይችለዋል ወገን ተባበሩት በምታምኑት
2025-10-18 04:44:34
13
ferehahttps
ፈሪሀ 🗝 :
የኔ አባት እኔን😥😥😥😥
2025-10-17 19:36:07
2
kediman11
🎭'Ĉ Ĥ Ā Ñ Đ Ŕ Â 🎭🏋️‍♀️ :
ልቤን የሰበረዉ ልጂ💔🥺 አካዉንቱን ላኩልኝ በአላህ በዚህ እድሜዉ እሩጦ እንኳን አልጠገበም የተሰጠንን ብናቅ የጎደለብን የለም ወላሂ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ እንበል ያ ኡመተል ሙስሊም🤲🥺💔😓
2025-10-18 03:41:11
37
abigiyataye4
abigiyataye4 :
የደሀ ደግ አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ በዘመንክ ሁሉ መከራ አይይክ
2025-10-18 05:01:37
10
mmhw54
ቃል በቃል :
እኔም ላግዘዉ እፈልግ አለሁ የቻልኩትን አድራሻ ስጡኝ በናታችሁ የናቴ ሰደቃ
2025-10-17 19:28:35
20
muktar.live
muktar :
ዛሬ ማታ 4 ስዓት ላይቭ ላይ አቀርበዋለሁ ሁላችሁም ወንድማዊ ፍቅራችሁን አሳዩት
2025-10-18 17:08:25
38
biruktawit.minilik
biruktawit.minilik :
How can we help …. Phone number or account number please
2025-10-19 21:13:23
1
user3173829337227
@jemi(ye rahema lej :
የኔ ሚስኪን ደምስ ሙክታር አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ
2025-10-20 00:08:20
0
rejebtemam1
reju ye gunchira :
ውይይይይ አላህ ያሽርህ ያረብ
2025-10-19 17:43:51
1
xohenok
እናቴ 21 :
እባክህን ወንድሜ አካዉንት ላክልኝ ልርዳዉ 😭😭😭😭😭
2025-10-17 20:10:57
9
To see more videos from user @muktar.live, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About