@koltafittt:

koltafittt
koltafittt
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 October 2025 06:16:53 GMT
537179
32560
2372
18255

Music

Download

Comments

medu5713
መዲ✨ :
ልጅ እያለው ነው የተወለድኩት part😂😂
2025-10-18 08:11:27
8960
biruk_1221
burak :
የማህፀን በር እስከነ መስኮት የሚነካ ታሪክ አይዞሽ
2025-10-18 09:48:58
3540
abeltattoo6
𝓐𝓫𝓮𝓵 𝓣𝓪𝓽𝓽𝓸𝓸 ✍🏻 :
እራሴን ችዬ መፀዳዳት አልችልም ነበር 😂 i can't beka😂😂😂
2025-10-20 00:27:33
1
the_king_of_all_time
𖣂︎ :
አስቡት 15 ብር ተበድሬ ብድሩን ለመክፈል 25 ሞልቼ ከcredit በቀረው 8 ብር በ3 ብሩ የደምፅ በ5 በሩ ደሞ የኢንተርኔት ገዝቼ tiktok ገብቼ እንዲህ የማህፀን በርም መስኮትም የሚነካ video ሳይ💔
2025-10-18 11:45:03
239
israel1bro
LeviteWave :
አንቺ እሱ ይገርምሻል እኔ መሄድ አልችልም ነበር ስም ሁላ ሰው ነው ያወጣልኝ😭
2025-10-18 13:44:58
767
samirawit15
samirawit :
እኔ የሚቆጨኝ እሆድ ውስጥ9 ወር ያለምንም ስራ የተቀመጥኩት😏
2025-10-18 08:29:07
1653
arsema.abebe82
Arsema :
ፔሬድ ላይ ነሽ አይደል😁
2025-10-18 10:41:29
3189
kassye.ze
ተስፈኛው :
እንባ ጨርሼ ሺንቴን አለቀስኩ
2025-10-18 16:57:44
491
fa_con515
fa_con :
ተይ ህዝቡን አታስለቅሺ
2025-10-18 12:55:56
881
hayuti48
Hayuti :
በጣም ያሳዝናል🥺🥴🙂
2025-10-18 08:24:34
1430
elusyt
Elu :
Imagine lij eyalech neber 😭
2025-10-18 10:58:30
957
bam_boom_
mos2 :
ሽንኩርት ከትፈሽ ነዋ😂
2025-10-18 19:03:25
22
biruk.bura76
Biruk Bura :
ቁም ነገር መስሎኝ ማዘኔ😭😭
2025-10-19 20:15:52
8
gamegalleryy
yabu :
ምን እሱ ይገርምሻል እንዴ እኔ እራሱ እኮ ምግብ እንዳልበላ ከልክለውኝ የሰው ጡት ብቻ ነበረ የሚያጠቡኝ በቃ አልኩሽ በ ወተት ያሰቃዩኝ ነበረ 😭😭😭
2025-10-19 22:34:39
2
user7712006545049
kiya meri :
በማልቀስ ኢትዮጵያን ወክላ ትወዳደርልን✌
2025-10-18 20:03:30
8
dibora0077
DIBORA👸👸👸 :
ሽንኩርት መጠቀም እየተቻለ ፊልተር?😔
2025-10-18 17:49:39
7
nesrelaaliyu7
𝙣𝙚𝙨𝙖𝙡🌒𝙗𝙪𝙩𝙖𝙟𝙞𝙧𝙖 :
ወንዶች ሁላችንም አንድ አንድ ፍሬያችንን እናዋጣላት ለኛ አንዱ ይበቃናል😔
2025-10-18 13:35:07
7
yared.asnake1
Yared Asnake :
የመረቀነ ጫት ቅማ ነው
2025-10-18 16:46:42
2
mikiyas9305
Mikiyas :
አረ ወይኔ እያበድኩ ነው መሰለኝ
2025-10-19 06:16:08
6
hanaderese
💕hanita-d💕 :
ከወንዶች በመራቅ ጤናዎትን ይጠብቁ
2025-10-18 18:59:54
7
melat.melumelu
Melat❤️ :
ለምን አናብድም🤔🤔
2025-10-18 23:30:01
21
7037gebreal
💊 :
ማንም መቋቋም ያልቻለውን ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍሽው💔 እስካሁን ማልቀስ አላቆምኩም😭😭
2025-10-19 00:24:55
7
ishow.troll
т𝐫𝑜ₗₗ☘️ :
she was just a baby
2025-10-18 17:58:54
6
user3329914747377
ተዋሕዶየ ማርያም እናቴ 21 :
ልጅ እያለሁ ነው የተወለድሁት አልገባኝም🤔
2025-10-18 17:34:16
8
To see more videos from user @koltafittt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About