@abu....2025:

Abu-fano سعيد وربابو💚💛❤️🦅
Abu-fano سعيد وربابو💚💛❤️🦅
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 19 October 2025 19:05:13 GMT
237379
27815
2283
5620

Music

Download

Comments

sanjaw88
አፍሕድ forever :
ምናለ ሙሉ የስልጤ ህዝብ ሞቶ እሳቸዉ በተመለሱ ✅
2025-10-19 20:35:51
1234
_852800
🚦NEVER BACK DOWN ?🚦 :
ወላሂ እኔ ተወልጀ ያደኩት ወሎ ቦረና ነው ክርስቲያኖች እርሥ በርሳቸው ከሚዋደዱት በላይ እኛን ሙሥሊሞችን ሙተው ይወዱናል ወላሂ ክርሥቲያን ማለት ሙህር ነው
2025-10-20 05:27:20
353
zdwditueshitu
ዜድ ነኝ የጃውሳው እህት 143 :
ሞት ከፉ የኔ አባት ነብሰ ይማር 💔😭😭😭
2025-10-26 11:13:25
0
.alex21a12
Alex 🦅🫵 :
የውሀብያ መጫወቻ ሊያደርጉን ትተውን ሄዱ💔💔😥🤕
2025-10-19 20:28:18
559
beti232395
beti2323 :
ሉማሜዎች የት አላችሁ?
2025-10-20 07:16:08
108
truyeyemariyamlij
mikaal abate :
ሲጀምር እንደ አማራ ሙስሊም ና ክርስቲያን ተከባብሮ የሚኖር የለም ነበር አንዳንድ መርዝ የሆኑ ሰዎች መርዛቸውን እየረጩ ለማባላት ይፈልጋሉ እጅ !
2025-10-19 19:23:37
390
selame582
selame✝️ :
በማርያም ሞቱ እንዴ አፈር በበላሁ የኔ አባት😭😭😭😭
2025-10-19 19:41:36
313
haniqueen733
𝙝𝙖𝙣𝙞🧕🦋💚💛❤️🇦🇪✌️ :
ወላሂ እኔ ክርስቲያኖችን እወዳቸዋለሁ እኛ ያለነሱ እነሱ ያለኛ አያምርብንም እኔ አብሬያቸው ስላደኩ ስለኖርኩ ይሁን አላቅም ማንም እንዲነካቸው አልፍልግም በተለይ አማራዊያን ዘርኛ አትበሉኝ እና የራሴን ቢሄር ክርስቲያንም ሙስሊምም በጣም ውዴታ ክብር አለኝ🕌💜💒
2025-10-20 10:54:59
77
kimem_19
🍫ቅመሟ🦅 :
ሉማሜዎች🥰🥺🥺
2025-10-19 21:37:34
70
dawit_adane_21
ዳዊት አምኃራ 🇨🇬👑 :
እኛ ክርሰቲያኖች ነን የተጎዳነው ነፍሰ ይማር የኛ ውድ አባት 🥹🙏 የማንም የሰልጤና የኦሮሞ ሙሰሊም አማራ ላይ ሰንቱን ሴራ ሲሰሩ አባታችን ግን ሴራቸውን ሰለሚያውቅባቸው አልመች ሰላላቸው በመጨረሻም በወንበዴ ዘረኞች ከመጂሊሰ አባረው አሳደዱት 😥
2025-10-19 20:43:58
144
bire5225
bire :
እኳንም ሉማሜነኝ የት አላችሁ ሉማሜወች
2025-10-20 16:35:40
7
user8208198561700
ስደተኘዋ ነኝ የተዋህዶ ፋሬ 💒✝️ :
ነፋስ ይማር አባታችን
2025-10-22 00:24:07
0
nasra.mohammed3
Nasra Mohammed :
አማራነት ምልክቱን፣ ዋርካውንና አድባሩን ነው ያጣው። አባታችንን ጀነትን ይወፍቅልን።
2025-10-19 19:47:50
99
ewunetegnaw
እዉነተኛዉ ማን ነዉ :
ምናለ ስልጤ አልቆ አንቱ በኖሩልን በአላህ
2025-10-20 10:26:45
33
aberham.wleda
Aberham Wleda :
ሀገሬ ትልቅ ሰው በስጋ ሞት አጣች 😂😂😂 ነብስ ይማር
2025-10-20 11:50:17
10
may182022sisaaa
May182022 :
😭😭😭😭😭😭😭ነብስ ይማር ከ ሳዉሮስ መስቀል ሃጂ ሙፍት ዱአ ይሻለኛል ማርያምን
2025-10-20 03:44:47
18
user7839832750559
ግዜዉ እየመሸ 😌ሰዉም ተበላሸ😢 :
አብይ ከመጣ ጀምሮ ጀግና እና ትልቅ ሰዉ ጡሩ አባቶቻችንን ወድሞቻችንን እያጣን ነዉ😭😭😭😭😭
2025-10-19 20:30:41
89
user1971638112031
እመብረሃን እናቴ አንቺ ጠብቂኝ :
የኔ አባት ሉማሜ የኔ አገር ነዉ አዎ ተስማምተን የምንኖርበት የምንከባበርበት አገራችን ነዉ አባቴ ነፍስዋትን ይማርልን የኛ መልካም አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 03:39:02
3
ephrembekele1
😁 :
እመኑም አትመኑም እኔ የእኚህ አባት ሞት ጥያቄ ፈጥሮብኛል ጥሩ ስብእናቸው በመንግሥት አልተወደደም በሽታውን ሰቶ የገደላቸውም መንግስት ነው
2025-10-21 15:26:08
3
.bereket2323
🦅.𝕓𝕖𝕣𝕖𝕜𝕖𝕥🐍 :
ሉማሜዎች የት አላችሁ?
2025-10-20 17:11:08
8
user5765736114308
ኢሌኒ ንግስት :
ነፍስ ይማር🥰💚
2025-10-19 21:35:13
123
2112zm2
እርሳስ ✏️ :
አማራነት እስከነ ሙሉ ክብሩ ነበሩ።እንደ አንድ ኦርቶዶክስ አማራ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን መግለፅ አልችልም።
2025-10-21 05:09:59
1
user1506240840937
የድንግል ማርያም ልጅ :
ትልቅ አባት አጣን😭😭😭 ለአውሬ ትተውን ሄዱ😭😭😭
2025-10-22 15:23:35
3
userrr317zrgrw
ደሬ አቮላ :
ክርስቲያኖች ሁሉ አዝነናል፡ የሁሉም አባት የአንድነት ሰባኪ ነበሩ። አባታችን ነፍስ ይማር
2025-10-20 15:19:27
15
mitmita_3
𝐌𝐢𝐭𝐀•𝐌𝐞𝐑ዟ_20t̬̂😜💥🕊️ :
አላህ ጀነትል ፌርዶስ ይወፍቅሆ😢😢😢
2025-10-19 19:14:45
17
To see more videos from user @abu....2025, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About