@saad_design_branding: ዛሬ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች ፤ ምድራችን ትልቅ ሰው አጣች ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!! اليوم فقدت إثيوبيا شيخًا وأبًا عظيمًا، وخسرت أرضنا شيخًا عظيمًا. إنا لله وإنا إليه راجعون! @muaz abu al fatih @Asmamaw Ahmed @Ezu_page @ታኩር @AMIR HUSSEN✔️ #ሙፍቲ_ሀጂ_ኡመር #mufti #news #today

𝐒𝐀𝐀𝐃 𝐃𝐄𝐒𝐈𝐆𝐍𝐒
𝐒𝐀𝐀𝐃 𝐃𝐄𝐒𝐈𝐆𝐍𝐒
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 October 2025 19:46:43 GMT
150301
16888
236
1181

Music

Download

Comments

zulbijad3
anu_scholar :
ኣላህ ቀብራቸው ኑር ያርግላቸው
2025-10-20 08:48:52
103
surefelyohans
ኢትኤል :
ኢትዮጵያ አንድ አባት አጣች መቼም የማይደገም😔😔😔
2025-10-20 12:00:31
21
abusha211345678489
@Abusha :
ነፍስ ይማር አባታችን
2025-10-20 20:33:22
0
kamu_birkti
Kamu :
የሁላችን አባት ነበሩ
2025-10-20 16:47:14
4
user3315273049991
መይሳው ካሳ የቋራው አንበሳ :
ደግ እና ሰላማዊ ተወዳጅ አባት ናቸው በመሞታቸው እጅግ አዝኛለው ለቤተሰባቸውና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መፅናናት ይሁንላቹ
2025-10-20 17:22:17
3
user9082681381369
Jafr :
አላህ ጀንት ይፍክሀ
2025-10-20 16:32:13
5
user73878524492572
መሸሸጊያዬ ነዉ ያደረገልኝን ተመልከቱ🙏🙏🙏 :
የኔ ደግ አባት😭😭😭😭 የሁላችንም አባትነበሩ
2025-10-20 11:52:47
8
darasadankaliya
🦋Ŷãkķáý1491💥 :
አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው🤲😭🥺
2025-10-20 10:54:48
18
asi88057
asi :
alhe ynbyu gorabt yargacheu😔
2025-10-20 18:04:06
0
esam3450
Mame-Anwar :
🥺ሀጂዬ አላህ ፊረደውሰል ጀነት ይወፍቆት
2025-10-20 18:56:31
1
bab3455
اتقوا :
ለኸይር ነው የሞትከው
2025-10-20 10:21:24
7
kubera68
kubera :
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፋቀወት
2025-10-20 20:37:36
0
tezazuhailu
yvcxcjvcxzxc :
አላህ ቀብራቸው ኑር ያርግላቸው
2025-10-20 20:21:40
0
dawdhussen173
Dev🧞‍♀️🧞‍♀️🧞‍♀️🧞‍♀️🧞‍♀️ :
ሀቅ ነው ሀጅየ ጥላችሁን ሄዳችሁ አላህ የጀነት ይበላችሁ
2025-10-20 05:35:21
3
user5141267695254
feti :
የኔ አበት😭😭😭😭😭ኡኡኡኡፍፍ አለህ የጀነት የርጋቹ
2025-10-20 11:16:27
4
heart52157
🥀𝑏𝑟𝑜𝑘𝑒𝑛 💔 :
ቢቻልና ቢሆን አንቱ ኑረው እኔ ብሞት ይሻል ነበር እንደዛ ጥሩ ነበር 😔😔
2025-10-20 18:59:46
0
user6367714776603
dagu .E :
ሰወዳቸዉ ነበር ፈጣሪ ነፍሳቼዉን ይማረዉ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን
2025-10-20 06:09:08
3
yeenatelj3
እናቴን አደራ :
እባካችሁ🤲🤲 ደጋግ እህት/ወንድሞቼ በአላህ ስም ልለምናችሁ የዚህን ወር የቤት ኪራይ ብቻ ክፈሉልን በአላህ ይሁንባችሁ ወላሂ ስለቸገረኝ እና አማራጭ ስላጣሁ ነው ስራ ፈትቼ ስለነበር ነ2ወር ተደራርቦብን ነበር ወላሂ እኔ እና እናቴ ያለንበትን ሁኔታ አላህ እውነታውን ያውቃል እባካችሁ ተባበሩን በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ወላሂ እናቴ አንገቷን እንድትደፋብኝ ስለማልፈልግ ነው ደፍሬ የምጠይቀው
2025-10-20 15:40:22
0
kawlati.queen
🦋KAWLATI QUEEN🦋🦋💫 :
ya allah jennetel firdows waffiqachew🥺🥺
2025-10-20 05:01:01
12
jaefer.endris
Jaefer Endris :
አላህ የጀነት ያርጋቸው😭😭😭
2025-10-20 15:47:45
2
user2677046874429
sumeya amare🇵🇸🇵🇸🇵🇸😭😭😭 :
ጀነተን ፊዶስ ይወፈቃቹ አባታችን☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺
2025-10-20 14:46:54
0
anusha05029
Anu sha :
ባባዬ ሀጅዋ ሽታችን አይ 😭😭
2025-10-20 09:59:49
5
smen2750
Auto :
አልላህ ቀበራቸውን ኑር ያርግላቸው
2025-10-20 17:11:34
0
haytseid.mohamed
Haytseid Mohamed :
alah jenetel firdosn yabeshrowot
2025-10-20 15:29:22
0
mdina.muradu
ላተቅኑጡ ሚንእራህመቲላህ :
አላህዬ፡ትልቅ፡እንግዳ፡መቶውብሀል፡እሩሁሩህ፡በሆነው፡ልብህ፡ተቀበላቸው፡ኑርበሆነው፡ፊትህ፡እያቸው፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢
2025-10-20 14:10:12
0
To see more videos from user @saad_design_branding, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About