@sililsh: #የሸሪዓ_አስተምሮት_ከኑዛዜ_ይቀድማል ። በሸሪዓ የተከለከለ ነገር በተለይ ክልከላው ሽርክ ጋር ተያያዥነት ካለው ወይም ወደ ሽርክ መዳረሻ ከሆነ ውግዘቱ እጅግ ይበረታል ።

ሄራታጆ ደነብ ስልልሽ
ሄራታጆ ደነብ ስልልሽ
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 20 October 2025 07:15:38 GMT
38785
679
44
71

Music

Download

Comments

sililsh
ሄራታጆ ደነብ ስልልሽ :
እንደሚሉት ከሆነ ከ 5 ዐመታት በፊት ወደ መካነ ቀብር ስፍራ ከተቀየረ ለምን እስከ ዛሬ ሰው አልተቀበረበትም ወይስ ለ 5 ዐመታት የሞተ ሙስሊም የለም ?
2025-10-20 07:20:38
44
sureya.muhammed
ikram muhammed :
ሊያመልኩት ነው በቤቱ ከተቀበረ🥺
2025-10-20 08:49:14
16
laila.laila1840
LuLu 🔸ለይላ A 🌼🦅 D :
ደስ ከላኝ ነገር አንዱ የሁኑ የመጅሊሱ መሪ ዬሉም
2025-10-20 15:27:49
0
elahammurad
Elham :
የትምቢቀበርአይቀርለትጥያቄ😳
2025-10-20 07:59:34
10
meskan.ka0
መስቃናዊት :
አኡዙቢላህ ሊያመልኩትነው🥺
2025-10-20 08:54:43
5
user3542759313371
ሙተክተክ :
ከሙስሊም መቃብርቦታ ቢቀበሩ ጥሩ ነው
2025-10-20 07:55:49
9
.faye330
fatuma kindu🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦 :
እዛም ሆነ እዛ መጠየቁ አይቀርም ተጥያቄ አይዘልም😂
2025-10-20 12:00:19
3
user1637239379281
ብቻይሁን :
እመኑኝ😭😭😭ተደብቀው😭😭ሲያመልኩ😭😭ይጋለጣሉ😭😭ጠብቁ
2025-10-20 14:35:57
1
user6046891184196
ኡሙ ሂበቱሏህ🌺🌺 :
የግል መቃብር እሚባል አለደ ገና ዛሬ ስሰማ😳😳
2025-10-20 14:13:07
1
1234abdu0
የምባረት ጋጃ 🏃🏻🏃🏻🏃🏻🏃🏻🏃🏻 :
ዋላሂ እሄ ነገር እጅግ ሚያሳስብ ነገር ነው ሁሉም likawemew ሚገባ ነገር ነው
2025-10-20 09:34:32
1
yousuf86013
Yousuf :
ምን አለ በሉኝ ወደፊት ሲያመልኩት ማየታችን አይቀርም ።
2025-10-20 14:46:00
0
12345fam7
£+€&$ :
መጨረሻዬን አሳምርልኝ👌👌👌🥺🥺🥺
2025-10-20 09:21:20
1
tesnim.wedaje.yim
ሳንሲል🌹🇹🇷🇹🇷cancil🆘🇪🇹🇸🇦 :
አላህይድረስልን ሊመለክነዉ መሰል
2025-10-20 12:46:26
1
abdirauf.sha.nuri
Abdirauf Sha nuri :
ወይ ፖቶሊካ ያአላህ
2025-10-20 14:01:40
0
jemal.aba.fereda
jemal aba fereda :
ይገርማል የግል መቃብር
2025-10-20 07:33:05
4
kayvan32
. :
ትንሽ ቆይተው ያመልኩዋቸዋል
2025-10-20 13:55:03
0
hawedi2
حوض بنت اسلام☝️ :
አላሁ ሙስተዓን
2025-10-20 11:36:17
0
yop484861
Yop :
ሊመለክ ፈልጎ ይሆናል
2025-10-20 09:13:08
1
09aminet7
🎀ኒቃቢስቷ 🎀 :
አኪድ ቀብሩን ሊያመልኩት ነው
2025-10-20 12:15:01
0
rehikrehik0
ኢናስ :
ጉድ ፈላ ቀብር ሊመለክ ነው😏😏?😳
2025-10-20 13:06:25
0
.1564955
بنت حبشي :
መካና መቀብር🤣
2025-10-20 11:13:13
0
user59087375246883
user59087375246883 :
zm yale neja weta
2025-10-20 11:20:57
0
yehun.ahmed
Yehun Ahmed :
ምናለበት ባትቸኩል
2025-10-20 08:52:11
0
kayraden15
Kayraden :
سبحان الله
2025-10-20 07:19:08
0
.s75084
🚦ግ➙ደለ➥ሿ💃🤟☪️🗡 :
ልጅእዳባቱአይሁን😭😭😭😭😭🥺🥺የቲምአረጉን
2025-10-20 07:53:07
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About