@agapa2023: #ወንጌል ነዉ ሰዉን የሚቀዮረዉ#fyp #ሙክራብ_ሚዲያ #creatorsearchinsights

Truth
Truth
Open In TikTok:
Region: US
Monday 20 October 2025 13:50:14 GMT
58050
1047
192
94

Music

Download

Comments

pkwonda
WondaOfficial :
አቤል አቡና የ TikTok ጡረተኛው 😁😁😁😁😁በግል ጥቅም ወጣ እንጅ ሌላ ነገር አይደለም ፓስተር ለመሆን ፋልጎ ነበር ግን አልተሳካም 😁😁😁
2025-10-21 03:24:34
24
haleberhanu808
luya :
ቅናት!
2025-10-21 02:54:38
48
habtuuu
Habtuu :
መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳየናል ።
2025-10-21 17:54:24
0
mesi57029
mesi :
ትቢተኛ ሰው ነው ትቢት ደግሞ ውድቀትን ትቀድማለች ጌታ ይርዳህ ብቻ አቡና
2025-10-21 12:36:42
10
userxi92u9aidq
አሹ ሪያልማድሪድ :
የሚገርመው ነገር አቤል ከዮናታል በጣም የተለየ እውቀት አለው በመጽሐፍ ቅዱስም ይሁን በማንኛውም
2025-10-21 05:03:32
6
eirmy8
eirmy :
አቤልዬ ተባርክ አተም ልጅ ነህ ዮኒም ልጅ ነው ሁለታቹም በይቅርታነው የቆማቹት
2025-10-21 14:16:00
1
abrhamassefa2
አብርሃም አሰፋ አወቀ :
ጠማማ መንፈስ !!!!!!
2025-10-21 13:32:50
7
alemayehu453
alemayehu453 :
መልስ አሰጣጡ እራሱ በትእቢት የተሞላ ነው። ትህትና የሚባል ነገር የለውም
2025-10-21 10:35:06
4
almetse
Almetse :
ስንት እጥፍ ነው የገባብኽ ወንድም
2025-10-21 17:42:49
0
selam.konso
Selam konso :
አቡዬ የሀቅ ሰው 🥰🥰🥰
2025-10-21 06:16:16
3
user98610090996911
user98610090996911 :
አውንም ጌታ የሰጠህን ዕድል ተጠቅመህ በንስሐ ተመላስ።
2025-10-21 05:05:27
2
zedzed36
Zed Zed :
ንግግሩ እራሱ ንዴት አለበት
2025-10-21 13:54:09
2
dirisozeleke
Zele :
ሲጀመር የሳይኮሎጂ ምንጩ መፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን አለመረዳትህ አሁንም አለመለወጥህን ያሳያል
2025-10-21 09:29:23
1
jj47370
ኢምታ ካታታ :
አቤል ጀግና ነው አቦ
2025-10-21 14:25:49
1
buna0861
Tg (buna) :
ኸረ !ወንጌል የገባው ሰው ትሁት ነው።አንተ ግን??????????????????
2025-10-21 10:43:50
13
meret10
meret10 :
ቆይ ጠብቅ ወንድሜ ከዚች ምድር ተነጥቀህ ሲኦል ትገኛለህ
2025-10-21 02:44:10
5
ana915646
ana :
ዮናታን አቤል አቡናን እሰከመፈጠሩ ረስቶታል አቤል አቡና ግን መዥገር ይመስል ተጣብቅኽበታል
2025-10-21 11:17:53
4
tsegi04
ፀፁ :
መንፈሱ ያለው አይኑ ላይ ነው። ልቡ ውስጥ ያለው ተንኮል አይኑ ላይ ይታያል
2025-10-21 04:50:42
11
birukbasliel
Biruk :
አቢሴሎም.....::
2025-10-21 04:19:00
1
user4817963105306
user4817963105306 :
ማትረባ
2025-10-21 13:43:22
2
hiwot_abebe3
Hiwot Abebe :
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታ ይቅር ይበልህ
2025-10-21 05:07:11
1
tsega16habesha
Tsega16 :
አቤላ ምርጡ🥰🥰🥰🥰
2025-10-21 04:55:03
3
meahirunegberemamush1
balance :
ይህ ልጅ ምርጥ ቅናት አላባት!
2025-10-21 05:02:31
8
zedo.1love
Ambericho D/S :
ቅናት ወንድምን ያስገድላል ማለት ይሄ ነው
2025-10-21 03:29:18
1
juda_amen
Dani :
አቡና ድፍን ነው።
2025-10-20 22:56:47
2
To see more videos from user @agapa2023, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About